የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በሀዋሳ እና ባቱ ከተሞች በሚደረጉት ሁለት ምድቦች ስድስት ጨዋታዎችን አስተናግዷል። በቴዎድሮስ ታከለ እና…
01 ውድድሮች
ሪፖርት | አዞዎቹ ከመመራት ተነስተው ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
አርባምንጭ ከተማ ከመመራት ተነስቶ መቻልን በማሸነፍ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ከሦስት ነጥብ ጋር ተገናኝቷል። አርባምንጭ ከተማ ከኢትዮጵያ…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ነጥብ ጥለዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡናን ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊሶሽ ከአሸናፊው ስብስባቸው…
መረጃዎች | 72ኛ የጨዋታ ቀን
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ18ኛ ሳምንት የመክፈቻ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰባስበናል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሲዳማ…
የለገጣፎ ግብ ጠባቂ ቅጣት ተላለፈበት
በአዳማ ከተማ በተካሄዱ የ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መነሻነት በሊጉ አስተዳዳሪ በተወሰዱ የዲስፕሊን እርምጃዎች ሁለት ተጫዋቾች እና አንድ…
ከፍተኛ ሊግ | የ17ኛ ሳምንት የዛሬ ውሎ
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ \’ሐ\’ ዛሬ ድል ያደረገው ገላን ከተማ በግብ ልዩነት ምድቡን መምራት ጀምሯል። ምድብ…
የከፍተኛ ሊግ አጫጭር የዝውውር መረጃዎች እና ዜናዎች…
በከፍተኛ ሊጉ ያሉ ዝውውሮች እና አጫጭር አዳዲስ መረጃዎችን በተከታዩ ጥንቅር አቅርበንላችኋል። የዝውውር መረጃዎች አዲስ ከተማ ክፍለ…
ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ ልምድ ያላቸውን ተጫዋቾች አስፈርሟል
በአሰልጣኝ ሲሳይ አብርሀም የሚመራው ደሴ ከተማ የሰባት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል። ከአንድ ዓመት የተሳትፎ መራቅ መልስ…
ከፍተኛ ሊግ | ቤንች ማጂ ቡና አምስት ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ጠንካራ ተፎካካፊ የሆነው ቤንች ማጂ ቡና አዳዲስ ተጫዋቾችን የስብስቡ አካል አድርጓል።…
የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | የ16ኛ ሣምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሣምንት ዛሬ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ሲጀመር ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መቻል ከመመራት…

