በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ ጠንካራ ተፎካካሪ ከሆኑ ክለቦች መካከል የሚጠቀሰው ሀምበሪቾ ዱራሜ የዘጠኝ አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር…
01 ውድድሮች
ፋሲል ከነማ ከአጥቂው ጋር ተለያይቷል
በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ዐፄዎቹን ተቀላቅሎ የነበረው ጋምቢያዊው አጥቂ ከክለቡ ጋር መለያየቱ ታውቋል። ለአህጉራዊ እና ሀገራዊ…
ፈረሰኞቹ ቅጣት ተላልፎባቸዋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በበላይነት የሚመራው አካል በ5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ ታይተዋል ባላቸው የዲሲፕሊን ግድፈቶች ላይ ውሳኔዎችን…
ከፍተኛ ሊግ | ጋሞ ጨንቻ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
በቅርቡ አዲስ አሰልጣኝ የቀጠረው ጋሞ ጨንቻ ስምንት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ የሚወዳደረው እና…
ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል
ከአንድ ዓመት በኋላ ወደ ውድድር ለመመለስ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ደሴ ከተማ የአሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ…
አርባምንጭ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ለውጧል
አርባምንጭ ከተማ ሥራ አስኪያጁን ከኃላፊነት በማንሳት በምትኩ አቶ ታምሩ ናሳን ሾሟል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊው…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ5ኛ ሳምንት ምርጥ 11
በ5ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በአንፃራዊ የተሻለ ብቃት ያሳዩ ተጫዋቾችን እንደሚከተለው መርጠናል። የተጫዋች አደራደር ቅርፅ…
ከፍተኛ ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
ከተጠናቀቀው ዓመት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ወደ ታችኛው የሊግ ዕርከን የወረደው አዲስ አበባ ከተማ 15 አዳዲስ ተጫዋቾችን…
ከፍተኛ ሊግ | ሺንሺቾ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል
የቅጥር ማስታወቂያ አውጥቶ የነበረው ከንባታ ሺንሺቾ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል። የ2014 በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ስር ተካቶ…
ከፍተኛ ሊግ የሚካሄድባቸው ቦታዎች ተለይተዋል
በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ስር የሚደረገው የከፍተኛ ሊግ ውድድር ከዘንድሮው ዓመት ጀምሮ በዘመነ መልኩ የተለያዩ መስፈርቶች ወጥተውለት…

