የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሃ ግብሮች መካከል አንዱ በሆነውና በአዲስ አበባ ስታዲየም ጥሩ ሰሞነኝ…
01 ውድድሮች
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ
ነገ በአዲስ አበባ ስታድየም ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎን በሚያስተናግድበት የፕሪምየር ሊጉ ተስተካካይ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል።…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ደቡብ ፖሊስ
ድሬዳዋ ላይ የሚደረገውን የድሬዳዋ ከተማ እና ደቡብ ፖሊስ ተስተካካይ ጨዋታ በቅድመ ዳሰሳችን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ድሬዳዋ ከተማ…
Continue Readingሪፖርት | መከላከያ ከመመራት ተነስቶ በድቻ ላይ ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል
በሰባተኛው ሳምንት የሊጉ የመጨረሻ ጨዋታ ወላይታ ድቻን ያስተናገደው መከላከያ በአስደናቂ የሁለተኛ አጋማሽ ብቃት 3-1 በሆነ ውጤት…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሐሙስ ታኅሳስ 25 ቀን 2011 FT ሲዳማ ቡና 0-0 ጅማ አባ ጅፋር [read more=”ዝርዝር” less=”Read Less”]…
Continue Readingከፍተኛ ሊግ | የምድብ ሐ አራተኛ ሳምንት ውሎ
ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ አራተኛ ሳምንት ስድስት ጨዋታዎች መካከል አምስቱ ዛሬ ተከተናውነው ሆሳዕና እና አርባምንጭ…
ቅደመ ጨዋታ ዳሰሳ | መከላከያ ከ ወላይታ ድቻ
ከትናንት በስትያ ጀምሮ እየተካሄዱ የሚገኙት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ መከላከያን እና ወላይታ ድቻን…
ከፍተኛ ሊግ | የአራተኛ ሳምንት ምድብ ሀ ውሎ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ ተከናውነው ወልዲያ እና ኤሌክትሪክ ነጥብ ሲጥሉ ለገጣፎ በአሸናፊነቱ ገፍቶበታል።…
ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሦስተኛ ተከታታይ ጊዜ አቻ ተለያይተዋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት የዛሬ ብቸኛ መርሐ-ግብር የነበረው የመቐለ 70 እንደርታ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ…
“ከሜዳ ውጪ የተሸነፍንበት የጎል ልዩነት ተፅዕኖ ፈጥሮብናል፡፡” የሱፍ ዓሊ – ጅማ አባ ጅፋር (ምክትል አሰልጣኝ)
የጅማ አባ ጅፋሩ ምክትል አሰልጣኝ የሱፍ ዓሊ ተከታዮቹን አስተያየቶች ከጨዋታው መጠናቀቅ በኃላ ሰጥተዋል፡፡ ስለጨዋታው “ጨዋታው ጥሩ…