የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 2-0 ጅማ አባ ጅፋር

በዛሬው ዕለት ጅማሮውን ያደረገው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ባለ ሜዳው አዳማ ከተማ በሱሌይማን ሰሚድ እና ኃይሌ እሸቱ…

አዳማ ዋንጫ | አስተናጋጁ ክለብ ጅማን አሸንፏል

በመክፈቻው ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ከእረፍት መልስ ተነቃቅቶ የቀረበው አዳማ ከተማ ጅማ አባጅፋርን 2-0 ማሸነፍ ችሏል። እምብዛም…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-1 ሀዋሳ ከተማ

የአዳማ ከተማ ዋንጫ በዛሬው ዕለት ጅማሮውን ሲያደርግ በመክፈቻው ፋሲል በእሴይ ማዊሊ ሁለት እና በሙጂብ ቃሲም አንድ…

አዳማ ዋንጫ | ፋሲል ከነማ ውድድሩን በድል ጀምሯል

3ኛው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ዛሬ ጅማሮውን ሲያደርግ በመክፈቻ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሀዋሳ 3-1 መርታት ችሏል ፤…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታውቋል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ ባደረገው ስብሰባ የ2012 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በኅዳር ወር መጨረሻ እንዲጀምር…

ከፍተኛ ሊግ | ባቱ ከተማ የአሰልጣኙን ውል ሲራዝም አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ

የ2011 የአንደኛ ሊግ ቻምፒዮን በመሆን ወደ ከፍተኛ ሊግ ያደገው ባቱ ከተማ የክለቡን ዋና እና ረዳት አሰልጣኝ…

በዓለምነህ ግርማ እና መከላከያ ጉዳይ ዙሪያ ፌዴሬሽኑ ውሳኔን ሰጠ

በመከላከያ ቀሪ የአንድ ዓመት ኮንትራት እየቀረው በክለቡ ለመሰናበት መገደዱን በመግለፅ ለፌዴሬሽኑ ቅሬታ ያቀረበው ዓለምነህ ግርማ ውሳኔ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስቀድሞ በተቀመጠው ቀን ይጀመራል ተባለ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዐቢይ ኮሚቴ ሊጉ አስቀድሞ በተያዘለት ቀን መሠረት ኅዳር 13 እንደሚጀመር አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ፌዴሬሽኑ በከፍተኛ ሊግ ምድብ ድልድል ዙርያ ሀሳቡን ሲቀይር የዝውውር መስኮቱን አራዝሟል

ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዝውውር መስኮት ጥቅምት 25 ይዘጋል ተብሎ ቢጠበቅም በተሳታፊ ክለቦች ጥያቄ መሠረት ወደ ህዳር…

ከፍተኛ ሊግ | ሶሎዳ ዓድዋ ሦስት ተጨማሪ ተጫዋቾች አስፈረመ

በዝውውር መስኮቱ በርካታ ተጫዋቾች በማስፈረም ላይ የሚገኙት ሶሎዳ ዓድዋዎች ናይጀርያዊ ግብ ጠባቂ ጨምሮ ሦስት ተጫዋቾች አስፈርመዋል።…