የአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ማረፊያ ሀዲያ ሆሳዕና ሆኗል

በደቡብ ፖሊስ እና ሀድያ ሆሳዕና መካከል የውዝግብ ምንጭ የነበረው የአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ጉዳይ ዕልባት አግኝቷል። ከቀናት…

ደቡብ ፖሊስ ሁለተኛ ተጫዋች አስፈርሟል

በትላንትናው ዕለት አንድ ተጫዋች በማስፈረም ወደ ዝውውር እንቅስቃሴ የገባው ደቡብ ፖሊስ ዛሬ አንድ ተጫዋች አስፈርሟል።  ናትናኤል…

ከፍተኛ ሊግ | ለገጣፎ እና ሰበታ አሰልጣኝ ቀጥረዋል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ የውድረር ዓመቱን ያሳለፉት ለገጣፎ ለገዳዲ እና ሰበታ ከተማ ለቀጣዩ የውድድር ዘመን…

ከፍተኛ ሊግ | ፌዴራል ፖሊስ ይግባኝ ጠይቋል

ፌደራል ፖሊስ በሽረ እንደስላሴ ላይ ያስመዘገበው የተጨዋች ተገቢነት ክስ ተቀባይነት ባለማግኘቱ ይግባኝ ብሏል። ነሀሴ 14 በተደረገው…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአሰልጣኞች ስልጠና አዘጋጅቷል

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአሰልጣኞቹን ክህሎት ለማሳደግ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ስልጠና አዘጋጅቷል። ከመፍረስ ስጋት ተላቆ በአዲስ የቦርድ አመራር…

የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታዎች 10 ቀን በኋላ መደረግ ይጀምራሉ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከባለፈው የውድድር ዓመት የተላለፉት የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታዎችን በዚህ ወር ያደርጋል።  ውድድሩ ክፍት ቦታዎች…

አዲስ አበባ ከተማ የቴክኒክ ዳይሬክተር እና የሴት ቡድን አሰልጣኝ ቀጥሯል

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ አዲስ አበባ ከተማ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ወደ አንደኛ ዲቪዝዮን ላደገው የሴቶች ቡድኑ አሰልጣኝ…

ካሜሩን 2019 | አህመድ ረሺድ እና ቢኒያም በላይ ስለዛሬው ጨዋታ ይናገራሉ

ዋልያዎቹ በሁለተኛው የምድባቸው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ሴራሊዮንን 1-0 አሸንፈዋል። አህመድ ረሺድ እና ቢኒያም በላይም ስለጨዋታው…

“ትምህርት የወሰድንበት ጨዋታ ነው” የሴራሊዮን አሰልጣኝ ጆን ኪስተር

የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሸ ቀናት ሲደረጉ የሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድን ሀዋሳ ላየ ኢትዮጵያን…

” እንደ አዲስ ወደ ፉክክሩ ውስጥ ገብተናል ” የዋልያዎቹ አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታው የሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድንን አስተናግዶ በጌታነህ ከበደ ብቸኛ…