ቅዱስ ጊዮርጊስ ያለ ዋና አሰልጣኝ ባህር ዳር ያለ ውጪ ተጫዋቾቹ ይገናኛሉ

እሁድ በአዲስ አበባ ስታድየም ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ የዓመቱ የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። ሆኖም…

ከፍተኛ ሊግ| ወሎ ኮምቦልቻ ወደ ቀድሞ አሰልጣኙ ፊቱን አዙሯል

በከፍተኛ ሊግ የመወዳደር እድል ያገኘው ወሎ ኮምቦልቻ የቀድሞውን አሰልጣኙ መላኩ አብርሀን መልሶ ቀጥሯል። በ2010 ውድድር ዓመት…

በዋልያዎቹ ምክንያት ሁለት የሊግ ጨዋታዎች አይካሄዱም

በፕሪምየር ሊጉ ጥቅምት 30 እንደሚደረጉ ይጠበቁ ከነበሩ ጨዋታዎች መካከል ሁለቱ በዋልያዎቹ የዝግጅት ጊዜ ምክንያት ተዘዋወረዋል። የአንደኛ…

ፌዴራል ፖሊስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

ክረምቱን በብዙ ውዝግብ ውስጥ አሳልፎ የነበረው ፌዴራል ፖሊስ በአዲሱ ፎርማት በከፍተኛ ሊግ መቆየቱን ተከትሎ የአዲስ አሰልጣኝ…

ጅማ አባ ቡና አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል

በ2009 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የነበረውና በ2010 የውድድር ዘመን በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ተፎካካሪ ክለብ የነበረው…

የከፍተኛ ሊግ ምድቦች ታውቀዋል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚሳተፉ ቡድኖች በየትኞቹ ምድቦች መደልደላቸውን አውቀዋል። የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2010 የውድድር ዓመት ግምገማ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የፎርማት ለወጥ ተደረገበት

ከፍተኛ ሊጉ በ36 ክለቦች መካከል በሦስት ምድቦች ተከፍሎ እንደሚካሄድ ተረጋግጧል። የሀገሪቱ የሁለተኛ ዕርከን ውድድር የሆነው ኢትዮጵያ…

ሀዋሳ ከተማ 3-0 ወልዋሎ | የአሰልጣኞች አስተያየት

ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ወልዋሎን አስተናግዶ 3-0 ከረታበት ጨዋታ…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ የዕለቱን ትልቅ ድል አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን አስተናግዶ ከፍፁም የጨዋታ ብልጫ ጋር…

Continue Reading

ሪፖርት | መቐለ ደደቢትን ረቷል

የስያሜ እና የመቀመጫ ለውጥ ያደረጉትን መቐለ 70 እንደርታ እና ደደቢትን ያገናኘው ጨዋታ በመቐለ 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል።…