26ኛው ሳምንት ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ ከሚያስተናግዳቸው ስድስት ጨዋታዎች መሀከል ሶስቱ አዲስ አበባ ላይ…
Continue Reading01 ውድድሮች
የፕሪምየር ሊጉ 26ኛ ሳምንት ላይ በድጋሚ የሰዓት ለውጥ ተደርጓል
በተደጋጋሚ የሰዓት ፣ የቦታ እና የቀን ለውጥ እያስተናገደ የሚገኘው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት መርሐ ግብር…
የሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ የቦታ ለወጥ ተደርጎበታል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ይርጋለም ላይ እንደሚካሄድ ይጠበቅ የነበረው የሲዳማ ቡና እና የድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ…
አዳማ ከተማ ፎርፌ ተወሰነለት
በኢትዮጵያ ፕሪምየር በሲዳማ ቡና እና አዳማ ከተማ መካከል በተደረገው የ24ኛ ሳምንት ጨዋታ ሲዳማ ቡና 1-0 ማሸነፉ…
የፕሪምየር ሊጉ 26ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ የቀን እና ሰዓት ለውጥ ተደርጓል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጨዋታዎችን ቀን ለዋውጧል። በ26ኛው ሳምንት ከሚደረጉ…
“በቀጣይ ጨዋታዎች ከወራጅነት ስጋት ለመራቅ በትኩረት እንጫወታለን ” ዘነበ ፍስሃ
አሰልጣኝ ዘነበ ፍስሃ ወላይታ ድቻን በዋና አሰልጣኝነት ከተረከቡ ወዲህ በአፍሪካ ኮፌዴሬሽን ዋንጫ የመጀመርያው ተሳትፎ ታሪክ በመስራት…
የመቐለ እና ፋሲል ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ ይደረጋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ከሚከናወኑ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነው የመቐለ ከተማ እና ፋሲል ከተማ ጨዋታ…
ጋና 2018 | ሉሲዎቹ በመጀመርያው ጨዋታ በአልጄርያ ሽንፈት አስተናግደዋል
በጋና አስተናጋጅነት በ2018 ለሚካሄደው የቶታል አፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ለማለፍ የመጨረሻው የማጣርያ ዙር ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ሴቶች…
“እስከ ዘጠነኛ ደረጃ ይዘን ለማጠናቀቅ እናስባለን” ሳምሶን አሰፋ
የዘንድሮ አመት የውድድር ጅማሮ ላይ ከመውረድ ስጋት የራቀ ይልቁንም የዋንጫ ተፎከካሪ የሚሆን ጠንካራ ቡድን ለመገንባት ከፍተኛ…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ – የ19ኛ ሳምንት ውሎ…
በ19ኛው ሳምንት የኢትዮጽያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ትላንት እና ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ደቡብ ፖሊስ ወደ መሪነት…