👉 “በሁለተኛው አጋማሽ ግን ሰርተነው የመጣነው ነገር ለማድረግ ሞክረናል” 👉 “የነበሩብን ክፍተቶች አሻሽለን ቀጣይ በደምብ አጥቅቶ…
01 ውድድሮች
የኢትዮጵያ እና ኬንያ ጨዋታ አንድ አቻ ተጠናቋል
በ2026 በፖላንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ዓለም ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ የኬንያ…
ምዓም አናብስት ሁለት ባለሞያዎችን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል
በመቐለ 70 እንደርታ የዳግመኛ ምስረታ ታሪክ የመጀመርያው አሰልጣኝ የሆነው ፀጋዘአብ ባሕረጥበብ እና የዘጠናዎቹ ድንቅ አጥቂ መድሃኔ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 2 – 0 ምላንዴግ
👉 “ከዛ በላይ ተጭነን ውጤቱን ማስፋት ነበር የፈለግነው።” 👉 “እዛ አስቸጋሪ ሊሆንብን እንደሚችል እገምታለሁ።” የኢትዮጵያ መድን…
የመስመር አጥቂው ውሉን አራዝሟል
ከአንድ ክለብ ውጭ ሌላ መለያ ለብሶ የማያቀው የመስመር አጥቂው በአሳዳጊው ክለብ የሚያቆየውን ውሉን አራዝሟል። በአሰልጣኝ ስዩም…
ምዓም አናብስት አማካዩን ለማስፈረም ተስማምተዋል
በፈረሰኞቹ ቤት ውሉን ለማራዘም ተስማምቶ የነበረው ተጫዋች ወደ መቐለ 70 እንደርታ ለማምራት ተስማምቷል። ከቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊ…
ኢትዮጵያ መድኖች በአፍሪካ መድረክ ድል አድርገዋል
በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ኢትዮጵያን የወከሉት ኢትዮጵያን መድኖች የዛንዚባር አቻቸውን ምላንዴጌን 2-0 አሸንፈዋል። በ2025/26…
ቅድመ ጨዋታ | ኢትዮጵያ መድን ከ ምላንዴግ
በቶታል ኢነርጂስ ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያን የሚወክለው ኢትዮጵያ መድን ድርጅት በነገው ዕለት የዛንዚባሩን ምላንዴግ በመግጠም ውድድሩን…
መቐለ 70 እንደርታዎች የግብ ጠባቂው ውል ለማራዘም ተስማምተዋል
ሶፎንያስ ሰይፈ ከምዓም አናብስት ጋር ለመቀጠል ከስምምነት ደርሷል። ቀደም ብለው ኪቲካ ጅማን ለማስፈረም የተስማሙት እና በዝውውር…
መቐለ 70 እንደርታ የመስመር አጥቂውን ለማስፈረም ተስማምቷል
ባለፉት ሁለት ዓመታት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ምዓም አናብስት ለማምራት ተስማምቷል። አሰልጣኝ ጌታቸው…

