የ35ኛው ሳምንት በሊጉ ለመቆየት 3 ነጥብ የሚያስፈልጉት ድሬዳዋ ከተማ መውረዱን ካረጋገጠው ስሑል ሽረ በሚያደርጉት የዕለቱ ብቸኛ…
የጨዋታ መረጃዎች
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ወላይታ ድቻ
ላለመውረድ በሚደረገው ፉክክር ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን እና ወላይታ ድቻን የሚያገናኘው ጨዋታ 12፡00 ላይ ይደረጋል።…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ
ነገ በተመሳሳይ ሰዓት ከሚደረጉ ሦስት መርሐግብሮች ውስጥ ከወራጅ ቀጠናው የመውጣት ፉክክር ላይ ተመሳሳይ ጉዳይ ያላቸው ተጋጣሚዎችን…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቻል ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ኤሌክትሪክ በሊጉ ለመቆየት የሚያደርገውን ጉዞ ለማሳካት መቻል ደግሞ ደረጃውን ለማሻሻል የሚያደርጉት ጨዋታ ቢሾፍቱ በሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ መቐለ 70 እንደርታ
መቐለ 70 እንደርታዎች ላለመውረድ እያደረጉት በሚገኘው ፍልሚያ ላይ ወሳኝ የሆነውን ጨዋታ መውረዱን ካረጋገጠው ወልዋሎ በወንጂ ሁለገብ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሲዳማ ቡና ከ ድሬዳዋ ከተማ
ሲዳማ ቡናዎች በክለቡ ታሪክ የመጀመሪያውን ዋንጫ ባሳኩበት ማግስት ደረጃቸውን ለማሻሻል ድሬዳዋ ከተማዎች ደግሞ ከወራጅ ቀጠናው ለማምለጥ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ፋሲል ከነማ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል ከነማ የሚያደርጉት ፍልሚያ በጨዋታ ሳምንቱ በጉጉት ከሚጠበቁ መርሐግብሮች ቀዳሚው ነው፤ ቡድኖቹ ከወራጅ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ሀድያ ሆሳዕና
የዓምና ሻምፕዮኖቹ የኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ካንዣበበባቸው የወራጅነት ስጋት ለመራቅ ነብሮቹ ደግሞ በጊዜያዊነትም ቢሆን ወደ 4ኛ ደረጃነት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቐለ 70 እንደርታ ከ ኢትዮጵያ ቡና
ምዓም አናብስት ከሰባት ሳምንታት በኋላ ከወራጅ ቀጠናው የሚወጡበት ዕድል ለማመቻቸት ቡናማዎቹ ደግሞ ከመሪው ጋር ያላቸውን ልዩነት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ስሑል ሽረ ከ አዳማ ከተማ
ላለመውረድ በሚደረገው ትንቅንቅ ከተዋናዮቹ አንዱ የሆነው አዳማ ከተማ ቀድሞ መውረዱን ካረጋገጠው ስሑል ሽረ ጋር የሚፋለምበት ጨዋታ…

