​ሪፖርት | ወልቂጤ ከሦስት ሽንፈት በኋላ ወደ ድል ተመልሷል

በውጤት እጦት የሰነበቱት ሠራተኞቹ  ጅማ አባ ጅፋርን ከኋላ ተነስተው 2-1 ማሸነፍ ችለዋል። ጅማ አባ ጅፋር አዳማን…

ሪፖርት | ዐፄዎቹን የሚያቆም አልተገኘም

በ15ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እጅግ ተጠባቂ በነበረው ፍልሚያ ፋሲል ከነማ ከአራት ጨዋታ በኋላ ከግብ…

ሪፖርት | ጊዮርጊስ እና ድሬዳዋ ነጥብ ተጋርተዋል

በ15ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ውሎ የከሰዓት ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተገናኝተው ያለ ጎል ተለያይተዋል።…

ሪፖርት | ሰበታ ከተማ በድል የባህር ዳር ቆይታውን አጠናቋል

የአስራ አምስተኛ ሳምንት የሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ በሰበታ እና ሀዋሳ መካከል ተካሂዶ ሰበታ በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩ ጎሎች…

ሪፖርት | ፋሲል የጅማ ቆይታውን በመቶ ፐርሰንት ድል አጠናቋል

በጅማ ዩንቨርሲቲ ስታድየም በተደረገው የመጨረሻ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን 2-0 በማሸነፍ መሪነቱን አስቀጥሏል። ፋሲል ከነማ…

ሪፖርት | ወልቂጤ እና ሀዋሳ ነጥብ ተጋርተዋል

በዛሬው ቀዳሚ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ያለግብ ተለያይተዋል። ወልቂጤ ከተማ ከጉዳት የተመለሱት ተስፋዬ ነጋሽ…

ሪፖርት | ድል ፊቷን ወደ ሰበታ መልሳለች

በዛሬው ሁለተኛ ጨዋታ ሰበታ ከተማ ከሰባት ሳምንታት በኃላ አዳማ ከተማን 1-0 ያሸነፈበትን ውጤት አስመዝግቧል። አዳማ ከተማ…

ሪፖርት | ጅማ እና ባህር ዳር ነጥብ ተጋርተዋል

አራት ግቦች በታዩበት ድንቅ የመጀመሪያ አጋማሽ ባስመለከተን ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር እና ባህር ዳር ከተማ 2-2…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከጨዋታ የበላይነት ጋር ሲዳማን በሰፊ ጎል ረትቷል

በዛሬው የከሰዓት በኋላ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን 5-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የጅማ ቆይታውን አጠናቋል። ሁለቱ…

ሪፖርት | ሆሳዕና እና ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተዋል

ረፋድ 04፡00 ላይ የተገናኙት ሀዲያ ሆሳዕና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ያደረጉት ጨዋታ 1-1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ሀዲያ…