በሁለቱም መረቦች ላይ የተቆጠሩት የምኞት ደበበ ጎሎች የጅማ እና የሀዋሳን ጨዋታ በ 1-1 ውጤት እንዲጠናቀቅ አድርገዋል።…
ሪፖርት
ሪፖርት | ቡና ወደ አሸናፊነት የተመለሰበትን ድል አሳክቷል
ረፋድ ላይ በተደረገው የአምስተኛ ሳምንት መክፈቻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሰበታ ከታማን 3-2 አሸንፏል። ለኢትዮጵያ ቡና ዊልያም…
ሪፖርት | አራተኛው ሳምንት በአሰልቺ ጨዋታ ተዘግቷል
አዳማ እና ሲዳማን ያገናኘው ጨዋታ እጅግ ደካማ ከሆነ እንቅስቃሴ ጋር ያለግብ ተጠናቋል። አዳማ ከተማዎች ታሪክ ጌትነት…
ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ተከታታይ ድሉን አስመዘገበ
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወልቂጤ ከተማ ባህር ዳር ከተማን በቶማስ ስምረቱ ብቸኛ ግብ በመርታት ሁለተኛ ተከታታይ…
ሪፖርት | ፋሲል ከሙጂብ ሐት-ትሪክ ጋር ተከታታይ ድልን ተቀዳጅቷል
በፍጥነት ጎሎችን ባስተናገደው ጨዋታ ፋሲል ከነማ ወላይታ ድቻን 3-2 ማሸነፍ ችሏል። ሁለቱም ተጋጣሚዎች ካለፈው ጨዋታቸው የአንድ…
ሪፖርት | ድሬዳዋ የውድድር ዓመቱ የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል
የአራተኛው ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታ በድሬዳዋ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር መካከል ተደርጎ ድሬዳዋ 2-0 አሸንፏል።…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ በትጋት ተጫውቶ የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል
የብሩክ በየነ ብቸኛ ጎል ሀዋሳ ከተማ በኢትዮጵያ ቡና ላይ የ1-0 አሸናፊነትን እንዲቀዳጅ አስችላለች። በጊዮርጊሱ ሽንፈት ከተጠቀመበት…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
አራተኛው የጨዋታ ሳምንት በተጀመረበት የዛሬ ረፋዱ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰበታ ከታማን 4-2 አሸንፏል። ሰበታ ከተማ በሁለተኛው…
ሪፖርት | የሀዲያ ሆሳዕና የድል ጉዞ ቀጥሏል
የውጪ ዜጎች በደመቁበት ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 3-1 ማሸነፍ ችሏል። በሁለተኛው ሳምንት አራፊ የነበረው ሲዳማ…
ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ ሁለተኛ ድሉን አስመዝግቧል
ረፋድ ላይ በተከናወነው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ አዳማ ከተማን 2-0 አሸንፏል። ባህር…

