ሪፖርት | መከላከያ ከመመራት ተነስቶ በድቻ ላይ ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል

በሰባተኛው ሳምንት የሊጉ የመጨረሻ ጨዋታ ወላይታ ድቻን ያስተናገደው መከላከያ በአስደናቂ የሁለተኛ አጋማሽ ብቃት 3-1 በሆነ ውጤት…

ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሦስተኛ ተከታታይ ጊዜ አቻ ተለያይተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት የዛሬ ብቸኛ መርሐ-ግብር የነበረው የመቐለ 70 እንደርታ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ…

ሪፖርት | የጅማ አባጅፋር የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጉዞ ተገቷል

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ለመጀመሪያ ጊዜ የተካፈለው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊው ጅማ አባ ጅፋር በመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ግማሽ ደርዘን ግብ አስቆጥሮ ሽረን በመርታት መሪነቱን አጠናክሯል

ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ስሑል ሽረን 6-1 በሆነ ሰፊ…

ሪፖርት | ባህርዳር ከተማ ተከታታይ ድሉን አስመዝቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ሀዋሳ ላይ ቀን 8:00 ሰዓት ደቡብ ፖሊስን ከባህር ዳር ከተማ ያገናኘው…

ሪፖርት | አፈወርቅ ኃይሉ ወልዋሎን በድጋሚ ታድጓል

ትግራይ ስታድየም ላይ በተደረገ የሊጉ የሰባተኛ ሳምንት ጨዋታ ወልዋሎ በአፈወርቅ ኃይሉ የተጨማሪ ደቂቃ ግብ ደደቢትን 1-0…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በመጨረሻ ደቂቃ በተገኘች ግብ ድል አድርጓል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት ዛሬ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ አዳማ ከተማን ያስተናገደው ኢትዮጵያ ቡና አቡበከር…

ሪፖርት | ከጉዞ የተመለሱት ሀዋሳዎች ከቅዱስ ጊዮርጊስ አንድ ነጥብ ወስደዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር ትላንት አዲስ አበባ ስታዲየም እንዲካሄድ ፕሮግራም ተይዞለት የነበረውና…

ሪፖርት | ስሑል ሽረ ከ ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል 

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ሽረ ላይ ስሑል ሽረ ሲዳማ ቡናን አስተናግዶ 1-1 አጠናቀዋል። ስሑል ሽረ…

ሪፖርት | አፄዎቹ መከላከያን አስተናግደው ነጥብ ተጋርተዋል

በስድስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአፄ ፋሲለደስ ስታድየም 09፡00 ላይ የጀምረው ጨዋታ ፋሲል ከነማን ከመከላከያ አገናኝቶ…