በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት አጼ ፋሲለደስ ስታድየም ላይ በተደረገ ጨዋታ ፋሲል ከተማ አርባምንጭ ከተማን 1-0…
ሪፖርት
ሪፖርት | ከታሰበው ሰአት ዘግይቶ የተጀመረው የአዳማ እና ጅማ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
በ15ኛው ሳምንት የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም አዳማ ከተማን ከጅማ አባጅፋር ያገናኘው የኦሮሚያ ደርቢ…
ሪፖርት | የሲዳማ እና ኤሌክትሪክ ጨዋታ በደጋፊዎች ተቃውሞ ታጅቦ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት የይርጋለም ላይ ሲዳማ ቡና ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ያደረጉት ጨዋታ በአሰልቺ እንቅስቃሴ እና…
ሪፖርት | መቐለ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
የ15ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በተካሄደ ብቸኛ ጨዋታ ሲጀመር መቐለ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ…
ሪፖርት | አርባምንጭ ከተማ በመሻሻሉ ቀጥሎ በጊዜያዊነት ከወራጅ ቀጠናው ወጥቷል
የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት አርባምንጭ ከተማ ድሬደዋ ከተማን አስተናግዶ 1-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው…
ሪፖርት | መቐለ ከተማ ከሜዳው ውጪ ድል በማስመዝገብ ከመሪው ያለውን ልዩነት አጥብቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ዛሬ በተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ሲቀጥል አዲስ አበባ ስታድየም ላይ የተደረገው የኢትዮ…
ሪፖርት | ወልዋሎ ከ8 ተከታታይ ጨዋታ በኋላ የመጀመርያ ሦስት ነጥብ አሳክቷል
በ14ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዓዲግራት ላይ ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ 1-0 በማሸነፍ ከ8…
ሪፖርት | መከላከያ እና ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
የአዲስ አበባ ስታድየም ባስተናገደው የዕለቱ የ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ መከላከያ ሲዳማ ቡናን ያስተናገደ ሲሆን…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከመመራት በመነሳት ፋሲል ከተማን አሸንፏል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት በአዲስ አበባ ስታድየም በተደረገው ብቸኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ፋሲል ከተማን አስተናግዶ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ድሬደዋ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
ከሊጉ መክፈቻ ጨዋታዎች መሀከል አንዱ የነበረው እና በይደር ተይዞ የቆየው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የድሬደዋ ከተማ ጨዋታ…