ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል

  የ20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በድሬዳዋ ከተማ አንድ ለምንም አሸናፊነት ተገባዷል። የወጥነት ጥያቄ የሚነሳባቸው ድሬዳዋ ከተማዎች…

ሪፖርት | በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ፈረሰኞቹ ዐፄዎቹን ረተዋል

በጨዋታ ሳምንቱ ተጠባቂ በነበረው ፍልሚያ ቅዱስ ጊዮርጊሶች በእስማኤል ኦሮ-አጎሮ ብቸኛ ግብ ፋሲል ከነማን አሸንፈዋል። ፈረሰኞቹ ባለፈው…

ሪፖርት | ሠራተኞቹ በአዳማ ቆይታቸው የመጀመርያ ድላቸውን አግኝተዋል

ከወራጅ ቀጠና ለመሸሽ የተደረገው ጨዋታ በወልቂጤ ከተማ 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። ያልተረጋጋ የውድድር ዓመት እያሳለፈ የሚገኘው ሲዳማ…

ሪፖርት| አዳማ ከተማ ወደ ድል ተመልሷል

አዳማ ከተማዎች በሁለቱ የመስመር ተከላካዮቻቸው ግቦች ኢትዮ ኤሌክትሪክን ሁለት ለባዶ በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።

ሪፖርት | ነብሮቹ በተከታታይ ድል ነጥባቸውን 30 አድርሰዋል

ሀዲያ ሆሳዕና ተቀይሮ የገባው መለሰ ሚሻሞ በመጀመሪያ ንክኪው ባስቆጠረው ብቸኛ ጎል ወላይታ ድቻን 1-0 አሸንፏል። ተጋጣሚዎቹ…

ሪፖርት | መቻል ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል

የዳዊት ማሞ የመጨረሻ ደቂቃ የቅጣት ምት ጎል መቻልን ሙሉ ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች። መድኖች ከወላይታ ድቻው ጨዋታ…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ በድል ጉዟቸው ቀጥለዋል

ግሩም ጎሎች በተስተናገዱበት ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ለገጣፎ ለገዳዲን 3-1 አሸንፏል። የሊጉን ዋንጫ በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ…

ሪፖርት | አርባምንጭ እና ቡና በድምሩ 19ኛ የአቻ ውጤት አስመዝግበዋል

በተለይም በሁለተኛው አጋማሽ ሳቢ ፉክክር ያስተናገደው የአርባምንጭ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ 1-1 ተጠናቋል። አርባምንጭ ከተማ…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ አንድ ደረጃ ያሻሻሉበትን ድል አሳክተዋል

የሽመክት ጉግሳ ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል ፋሲል ከነማ መቻልን 1-0 እንዲረታ አድርጋለች። መቻሎች ከአርባምንጩ ሽንፈት…

ሪፖርት | ጥሩ ፉክክር በታየበት ጨዋታ መድን እና ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል

በዕለተ ፋሲካ የተደረገው የኢትዮጵያ መድን እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ በድንቅ የሜዳ ላይ ፉክክር በአራት ግቦች ታጅቦ…