ከደቂቃዎች በፊት ቸርነት ጉግሳ፣ ብሩክ ማርቆስ እና የአብስራ ተስፋዬን የግሉ ያደረገው መቻል የግብ ዘቡን ውል ማራዘሙ…
ፕሪምየር ሊግ

አቤል ያለው አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል
ከግብፁ ክለብ ጋር በስምምነት የተለያየው ፈጣኑ አጥቂ በቅርቡ አዲስ ክለብ ይቀላቀላል። ላለፈው አንድ ዓመት ከስድስት ወር…

የአብስራ ተስፋዬ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት ከጫፍ ደርሷል
በመቐለ 70 እንደርታ ዓመቱን ያሳለፈው የአማካይ መስመር ተጫዋች ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት ከጫፍ መድረሱ ተሰምቷል።…

የጦና ንቦቹ እና የአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ጉዳይ…
ለሁለት ዓመታት አብረዋቸው የቆዩትን አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ ማቆየት ያልቻሉት ወላይታ ዲቻዎች ከአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ጋር ስማቸው የተያያዘ…

ብርቱካናማዎቹ ተከላካይ አስፈረሙ
ድሬዳዋ ከተማዎች ሦስተኛ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል። በአሰልጣኝ ይታገሱ የሚመሩት ድሬደዋ ከተማዎች ቀደም ብለው ሬድዋን ሸሪፍ እና ጃዕፈር…

ሸገር ከተማዎች የሁለት ተጫዋቾች ፊርማ አግኝተዋል
ሸገር ከተማዎች ሁለት የፊት መስመር ተጫዋቾች ከታችኞቹ ሊጎች አስፈርመዋል። ሸገር ከተማ በዝውውሩ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ቀደም…

ሸገር ከተማ የተከላካይ አማካይ አስፈረመ
ሸገር ከተማዎች በዝውውሩ ንቁ ተሳትፎ ማድረጋቸውን ቀጥለው የተከላካይ አማካይ የስብስባቸው አካል ማድረግ ችለዋል። አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን…