የ21ኛው ሳምንት ጨዋታዎችን መነሻ በማድረግ ይህንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል። አደራደር 4-1-2-3 ግብ ጠባቂ ሰዒድ ሀብታሙ –…
Continue Readingፕሪምየር ሊግ
ሪፖርት | እጅግ ማራኪው ጨዋታ በአዳማ ከተማ አሸናፊነት ተቋጭቷል
የሳምንቱ ማሳረጊያ በነበረው እና ለዕይታ ሳቢነቱ ሳይደበዝዝ ፍፃሜውን ባገኘው ጨዋታ አዳማ ከተማ በዮሴፍ ታረቀኝ ብቸኛ ጎል…
ሪፖርት| ሲዳማ ቡናዎች ጣፋጭ ድል ተጎናፅፉ
ሲዳማ ቡናዎች ከመመራት ተነስተው ለአስራ ስምንት ሳምንታት የቆየ የሀድያ ሆሳዕና ያለመሸነፍ ጉዞን ገተዋል። ሀድያ ሆሳዕናዎች ከባለፈው…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ከ12 ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር ታርቋል
ኢትዮጵያ መድን ከመመራት ተነስቶ በአብዱልከሪም መሐመድ ሁለት ግቦች መቻልን 2ለ1 መርታት ችሏል። ተጠባቂ በነበረው መርሐግብር መቻል…
ሪፖርት | የወራጅ ቀጠናው ፍልሚያ ያለ አሸናፊ ተገባዷል
ከወራጅ ቀጠናው ለመሸሽ ማሸነፍ ግዴታ የሆነባቸውን ሁለት ክለቦች ያገናኘው ጨዋታ ደካማ ፉክክር ተደርጎበት ያለ ጎል ተደምድሟል።…
መረጃዎች| 84ኛ የጨዋታ ቀን
በሁለቱ የሰንጠረዡ ፅንፍ በሚደረግ ፉክክር ወሳኝነት ያላቸው ሁለት የነገ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ወልቂጤ ከተማ…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ እና ፈረሰኞቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአማኑኤል ኤርቦ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ከባህር ዳር ጋር 1ለ1 ተለያይቶ ነጥብ…
ሪፖርት | ሸምሰዲን መሐመድ ዐፄዎቹን ከሽንፈት ታድጓል
ብርቱ ፉክክር የተደረገበት የፋሲል ከነማ እና የሀምበርቾ ጨዋታ 2-2 ተጠናቋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና…
መረጃዎች | 83ኛ የጨዋታ ቀን
የ21ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ፋሲል ከነማ ከ ሀምበርቾ በዕለቱ የመጀመርያ መርሀ…

