ሪፖርት | ሀዲያ እና መድን ነጥብ ተጋርተዋል

ምሽት ላይ በሀዲያ ሆሳዕና እና ኢትዮጵያ መድን መካከል የተደረገው የዕለቱ ብቸኛ መርሐግብር 1-1 ተጠናቋል። ምሽት 12…

መረጃዎች | 26ኛ የጨዋታ ቀን

ሰባተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ሲቀጥሉ የሸገር ደርቢ ላልተወሰነ ጊዜ ቢራዘምም ቀሪውን አንድ ጨዋታ…

ሸገር ደርቢ ተራዝሟል

በነገው ዕለት እንደሚደረግ ይጠበቅ የነበረው ጨዋታ እንደማይከናወን ተረጋግጧል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች…

ሪፖርት | ለ17 ደቂቃዎች በተቋረጠው ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ድል ተቀዳጅቷል

እጅግ ከፍተኛ በሆነ የመጨረሻ ደቂቃ ውዝግብ ለ17 ደቂቃዎች የተቋረጠው ጨዋታ በመጨረሻም በጣና ሞገዶቹ 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል።…

ሪፖርት| ጦሩ ከመመራት ተነስቶ ድል አድርጓል

አዳማ ከተማዎች የውድድር ዓመቱ የመጀመርያ ሽንፈት በቀመሱበት ጨዋታ መቻል ተከታታይ አራተኛ ጨዋታውን አሸንፏል። መቻሎች መድንን አንድ…

መረጃዎች| 26ኛ የጨዋታ ቀን

በሰባተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል።   መቻል ከ አዳማ…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ዐፄዎቹን ረተዋል

በምሽቱ ጨዋታ ወላይታ ድቻዎች እጅግ ማራኪ ከሆነ እንቅስቃሴ ጋር ፋሲል ከነማን 2-0 ማሸነፍ ችለዋል። በምሽቱ ተጠባቂ…

ሪፖርት | የአሜ መሐመድ የግንባር ጎል ወልቂጤን ባለ ድል አድርጓል

ወልቂጤ ከተማ በቅያሪ ተጫዋቾቹ ዕገዛ ሀምበርቾን በመጨረሻ ደቂቃ ጎል 1-0 በመርታት ተከታታይ ድልን አሳክቷል። ወልቂጤ ከተማ…

መረጃዎች| 25ኛ የጨዋታ ቀን

የሰባተኛ ሳምንት መርሀ-ግብር ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል ፤ ጨዋታዎቹን አስመልክተን ያዘጋጀንላችሁን መረጃዎች እንደሚከተለው እናቀርባለን። ወልቂጤ…

ፕሪምየር ሊግ | የ6ኛ ሳምንት ዐበይት ጉዳዮች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከቀናት በፊት ሲጠናቀቁ ሊነሱ ይገባቸዋል ያልናቸውን ትኩረት የሳቡ ዐበይት ጉዳዮች…