በዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ ሀዋሳ ከተማን 2-1 በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው ያለውን የነጥብ ልዩነት ስድስት አድርሷል።…
ፕሪምየር ሊግ
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 1-0 አዳማ ከተማ
ባህር ዳር በሜዳው የመጀመርያ ድሉን ካሳካ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ – ባህር…
ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ ከድል ጋር ታርቋል
የወልቂጤውን ፎርፌ ሳይጨምር ለ11 ጨዋታዎች ማሸነፍ ያልቻሉት የጣና ሞገዶቹ ዛሬ በተመስገን ደረሰ ጎል አዳማ ከተማን 1-0…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዲስ አበባ ከተማ 1-1 ድሬዳዋ ከተማ
የረፋዱ ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት አጋርተዋል። አሰልጣኝ ሳምሶም አየለ – ድሬዳዋ…
ሪፖርት | የሄኖክ አየለ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ለድሬዳዋ ነጥብ አስግኝታለች
በሰንጠረዡ ግርጌ ትልቅ ዋጋ በነበረው ጨዋታ ሄኖክ አየለ በጭማሪ ደቂቃ ያስቆጠራት ግብ ድሬዳዋ እና አዲስ አበባ…
ቅድመ ዳሰሳ | የ24ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ የሚቀጥልባቸውን ሦስት ጨዋታዎች የተመለከተው ዳሰሳችንን እነሆ። አዲስ አበባ ከተማ ከ ድሬዳዋ…
Continue Reading
የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ጅማ አባ ጅፋርን መርታት ከቻለበት ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን አካፍለዋል። አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ –…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 1-0 ኢትዮጵያ ቡና
የ24ኛ ሳምንት የረፋዱ የመጀመርያ ጨዋታ በሀዲያ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ሙልጌታ ምህረት –…
ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና ከተከታታይ ሽንፈት አገግሟል
ሀዲያ ሆሳዕናዎች ኢትዮጵያ ቡናን በሳምሶን ጥላሁን ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ምት ግብ በማሸነፍ ከሁለት ተከታታይ ሽንፈት መልስ…

