የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎችን በመንተራስ ሶከር ኢትዮጵያ ይህንን የምርጦች ቡድን ሰርታለች። አሰላለፍ: 4-3-3…
ፕሪምየር ሊግ
“እዚህ ቦታ እንድቆም ላደረጉልኝ ውድ ተጫዋቾቼ ምስጋና ይድረስ” – ሥዩም ከበደ
የዘንድሮ የውድድር ዘመን ኮከብ አሠልጣኝ ተብለው የተመረጡት አሠልጣኝ ሥዩም ከበደ የተሰማቸውን ስሜት አጋርተዋል። የፋሲል ከነማው ዋና…
“ዓመቱ ልዩ ነበር…” – አቡበከር ናስር
የዘንድሮ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ተጫዋች የሆነው አቡበከር ናስር የዋንጫ እና የገንዘብ ሽልማቱን ተረክቧል።…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት
የውድድር ዘመኑ የማሳረጊያ በነበረው የጨዋታ ሳምንት የታዘብናቸው አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች በዚህኛው ፅሁፋችን ተዳሷል። 👉 የቅድመ እና…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት
የውድድር ዘመኑ መጋረጃ መዝጊያ በነበረው 26ኛ የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸው የትኩረት ማዕከል የነበሩ ተጫዋቾች የሁለተኛው ፅሁፋችን አካል…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
የ2013 የውድድር ዘመን ተጠናቋል። በመጨረሻው የጨዋታ ሳምንት ትኩረትን የሳቡ ዓበይት የክለብ ትኩረቶችንም እነሆ ብለናል። 👉 የፋሲል…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ወላይታ ድቻ ከ ሲዳማ ቡና
የረፋዱ ጨዋታ ላይ የተደረጉ የአሰላለፍ ለውጦች እና የአሰልጣኞች አስተያየት ይህንን ይመስላሉ። በወላይታ ድቻ በኩል ከባህር ዳሩ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 3-2 ወልቂጤ ከተማ
የከሰዓቱ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ የአሰልጣኞች እና የሱፐር ስፖርት ቆይታ ይህን መሳይ ነበር። አሰልጣኝ ፍራንክ ናታል –…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 3-0 ድሬዳዋ ከተማ
ከዕለቱ የመጀመሪያው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዮቹን አስተያየቶች ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት – ሀዋሳ…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ደረጃውን በማሻሻል የውድድር ዓመቱን ጨዋታ አገባዷል
ሀዋሳ እና ድሬዳዋ ከተማን ያገናኘው የረፋዱ ጨዋታ ሦስት ግቦች ተስተናግደውበት ሀዋሳ ከተማን አሸናፊ አድርጓል። የሀዋሳ ከተማው…

