አዲስ የተቋቋመው የፕሪምየር ሊግ ዐቢይ ኮሚቴ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በጋራ በመሆን ከሱፐር ስፖርት ኃላፊዎች…
ፕሪምየር ሊግ
የ2012 ፕሪምየር ሊግ የመተዳደሪያ ደንብ ላይ ውይይት ተካሄደ
በአዲሱ ዐቢይ ኮሚቴ የሚመራው የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት እና የመተዳደሪያ ደንብ ውይይት ትላንት…
የፕሪምየር ሊጉ ዕጣ ድልድል ይፋ ሆኗል
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ዛሬ በአዳማ ሲደረግ ክለቦችም ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል። የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን በአንድ ሳምንት ተራዝሟል
ዛሬ በአዳማ እየተደረገ ባለው የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ፕሪምየር ሊጉ በአንድ ሳምንት ተገፍቶ እንደሚጀመር ተገለፀ፡፡ የ2012 የኢትዮጵያ…
የትግራይ ዋንጫ | ምዓም አናብስት ደደቢትን ረምርመዋል
ዛሬ ከተካሄዱት ሁለት የትግራይ ዋንጫ ጨዋታዎች አንዱ የሆነውና አስቀድመው ከምድብ መሠናበታቸውን ያረጋገጡት የደደቢትና መቐለ 70 እንደርታ…
የ2012 ፕሪምየር ሊግ የሚጀምርበት ቀን ሊራዘም ይችላል
ነገ የዕጣ ማውጣት ስነ-ሥርዓቱ የሚከናወነው የ2012 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሊራዘም የሚችልበት አጋጣሚዎች እየተፈጠሩ እንደሆነ…
አአ ከተማ ዋንጫ | ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎን አሸንፏል
በምድብ ሁለት ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎን 1ለ0 በመርታት የመጀመሪያ ሦስት ነጥቡን አሳክቷል። ኢትዮጵያ ቡናዎች በሰበታ…
የትግራይ ዋንጫ | የጦና ንቦች የፍፃሜ ተፋላሚ መሆናቸውን አረጋግጠዋል
የትግራይ ዋንጫ ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲቀጥል ከምድብ አንድ ወላይታ ድቻ ወደ ፍፃሜው ማለፉን ያረጋገጠበትን ድል…
አአ ከተማ ዋንጫ | ሰበታ እና ኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርተዋል
በአዲስ አበባ ከተማ የምድብ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ በ9 ሰዓት ኢትዮ ኤሌክትሪክን ከሰበታ ያገናኘው ጨዋታ ያለግብ…
አአ ከተማ ዋንጫ | ሳልሀዲን ሰዒድ የጊዮርጊስን ከምድብ የማለፍ ተስፋ አለመለመ
በምድብ አንድ ሌላኛው የዛሬ ጨዋታ በመጀመሪያ ጨዋታ ሽንፈት ያስተናገደው ቅዱስ ጊዮርጊስ ተቀይሮ በገባው ሳልሀዲን ሰዒድ ሁለት…

