ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ስሑል ሽረን 6-1 በሆነ ሰፊ…
ፕሪምየር ሊግ
የአሰልጣኞች አስተያየት | ” የድሉ መታሰብያነት ለመላው ደጋፊዎቻችን ይሁን። ” ፀጋዬ ኪዳነማርያም
ወልዋሎ ዓ/ዩ ደደቢትን 1-0 ከረታበት የስድስተኛ ሳምንት የሊጉ የዛሬ ጨዋታ በኋላ በሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዮቹ አስተያየቶች…
ሪፖርት | ባህርዳር ከተማ ተከታታይ ድሉን አስመዝቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ሀዋሳ ላይ ቀን 8:00 ሰዓት ደቡብ ፖሊስን ከባህር ዳር ከተማ ያገናኘው…
ሪፖርት | አፈወርቅ ኃይሉ ወልዋሎን በድጋሚ ታድጓል
ትግራይ ስታድየም ላይ በተደረገ የሊጉ የሰባተኛ ሳምንት ጨዋታ ወልዋሎ በአፈወርቅ ኃይሉ የተጨማሪ ደቂቃ ግብ ደደቢትን 1-0…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ” የውድድር ዘመኑ ጉዟችንን ዛሬ ጀምረናል፡፡” ዲዲዬ ጎሜስ
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ብቸኛ የአዲስ አበባ ስታድየም ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና አደማ ከተማን 1-0 በማሸነፍ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በመጨረሻ ደቂቃ በተገኘች ግብ ድል አድርጓል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት ዛሬ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ አዳማ ከተማን ያስተናገደው ኢትዮጵያ ቡና አቡበከር…
ድሬዳዋ ከተማ የሜዳው ጨዋታዎችን ወደ ድሬዳዋ ተመልሶ ሊያደርግ ነው
አንጋፋው የድሬዳዋ ስታዲየም ለወራት በማስፋፊያ እና በእድሳት ምክንያት ምንም ዓይነት ውድድሮችን ሳያስተናግድ ቢቆይም አብዛኛው የመጫወቻ ሜዳ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ስሑል ሽረ
ከቅዳሜ የሰባተኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል በስተመጨረሻ የሚደረገውን የሀዋሳ እና ሽረ ጨዋታ እኛም በዳሰሳችን የምንመለከተው የመጨረሻው የነገ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ አዳማ ከተማ
ነገ ከሚደረጉ የሰባተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መካከል ኢትዮጵያ ቡና አዳማ ከተማን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ቀጣዩ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደቡብ ፖሊስ ከ ባህር ዳር ከተማ
ሀዋሳ ሰው ሰራሽ ሜዳ ላይ የሚደረገው የደቡብ ፖሊስ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታን የተመለከትንበት ቅድመ ዳሰሳችንን…