ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የ19ኛ ሳምንት የሚያዚያ 3 ጨዋታዎች – ክፍል 1

በ19ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ ከሚደረጉ ጨዋታዎች መሀከል አዳማ እና ጅማ እንዲሁም አዲስ አበባ ስታድየም…

Continue Reading

ጋና 2018 | ሉሲዎቹ በግብ ተንበሽብሸው ወደ ቀጣይ ዙር አልፈዋል

በቶታል አፍሪካ ሴቶች ዋንጫ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ሊብያን 15-0 በሆነ የአጠቃላይ ውጤት በማሸነፍ ወደ መጨረሻው…

በወልዋሎ እና መቐለ ከተማ ጨዋታ ዙርያ ውሳኔ ተላለፈ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት መርሐ ግብር አዲግራት ላይ በወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ እና መቐለ ከተማ መካከል…

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ካራ ብራዛቪል | የአሰልጣኞት አስተያየት

የ2018 ቶታል ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች በተለያዩ ሀገራት ተካሂደዋል። አዲስ አበባ ላይ ካራ ብራዛቪልን…

ሪፖርት | የአዳነ ግርማ ጎል ለቅዱስ ጊዮርጊስ የማለፍ ተስፋን ፈንጥቃለች

በቶታል ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ የኮንጎ ሪፐብሊኩ ካራ ብራዛቪልን በአዲስአበባ ስታዲየም ያስተናገደው የኢትዮጵያው  ቅዱስ…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በታንዛንያ ሽንፈት ገጥሞታል

በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የምድብ ድልድል ውስጥ ለመካተት ከታንዛንያው ያንግ አፍሪካንስ ጋር ከሜዳው ውጪ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው…

ፋሲል ከተማ አሰልጣኝ ምንተስኖት ጌጡን ሲያሰናብት መሳይ ተፈሪን ቀጥሯል

ፋሲል ከተማ አሰልጣኝ ምንተስኖት ጌጡ እና ምክትሉን ተገኝ እቁባይ ማሰናበቱ ታውቋል፡፡ የጎንደሩ ክለቡ ቦርድ ዛሬ ባደረገው…

ኢትዮጵያ ቡና ፎርፌ አገኘ

በ17ኛው ሳምንት የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮዽያ ቡና ከኢትዮ ኤሌትሪክ ያደረጉት ጨዋታ ቡና በመጨረሻው ደቂቃ ላይ ባፕቲስቴ…

ሪፖርት | የፍቅረየሱስ ድንቅ ግብ ለሀዋሳ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አስጨብጣለች

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 18ኛው ሳምንት መርሃ ግብር ሀዋሳ ከተማ ደደቢትን አስተናግዶ ፍቅረየሱስ ተወልደብርሃን ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ…

ሪፖርት | ፋሲል ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያይተዋል

ጎንደር አፄ ፋሲለደስ ስታድየም ላይ የተገናኙት ሁለቱ ክለቦች ጨዋታቸውን ያለግብ አጠናቀዋል። ሀዋሳ ላይ ሽንፈት የገጠመው መሪው…

Continue Reading