ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተከታታይ ሽንፈት አስተናግዷል

በሞሮኮ እየተደረገ በሚገኘው የካፍ ሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ እየተሳተፉ የሚገኙት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ሁለተኛ ጨዋታቸውን አድርገው 4ለ0…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውድድሩን በሽንፈት ጀምሯል

በትልቁ አህጉራዊ መድረክ የመጀመሪያ ተሳትፏቸውን እያደረጉ የሚገኙት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች በምድብ የመጀመሪያ ጨዋታቸው በናይጄሪያ ተወካዮቹ ኤዶ…

ቢንያም ፍቅሬ አዲስ ክለብ አግኝቷል

ወደ ግብፁ ክለብ እስማኤሊያ የሚያደርገው ዝውውር ያልተሳካለት ቢንያምን ፍቅሬ ዳግም ወደ ሊጉ የተመለሰበትን ክለብ አግኝቷል። የቀድሞ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ ዓ.ዩ 1 – 2 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድል አድራጊነት የተጠናቀቀ እና ሊጉ በአህጉራዊ ጨዋታዎች ከመቋረጡ በፊት ከተካሄደ የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ…

ሪፖርት | የአዲስ ግደይ ጎሎች ለንግድ ባንክ ወሳኝ ነጥብን አስገኝተዋል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ከመመራት ተነስተው በአዲስ ግደይ የሁለተኛው አጋማሽ ሁለት ግቦች ወልዋሎ ዓ.ዩ 2ለ1 በመርታት ወደ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 0 –  1 ሀድያ ሆሳዕና

ነብሮቹ ከአራት ጨዋታዎች ጥበቃ በኋላ ድሬዳዋ ከተማን አንድ ለባዶ አሸንፈው ዳግም ወደ አሸናፊነት ከተመለሱ በኋላ የሁለቱም…

ሪፖርት | ነብሮቹ ወሳኝ ድል ተጎናፅፈዋል

ሀዲያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን በሰመረ ሀፍተይ ብቸኛ ግብ በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል። ድሬዳዋ ከተማዎች በስድስተኛው የጨዋታ…

ኢትዮጵያ ቡና ሞሪታኒያዊ አጥቂ አስፈረመ

በአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ የሚመራው ኢትዮጵያ ቡና ሞሪታንያዊ አጥቂ የግሉ አድርጓል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ካደረጋቸው ስድስት መርሃግብሮች…

ቢጫዎቹ በዛሬው ጨዋታ በማን ይመራሉ ?

ሁለቱ አሰልጣኞች በጋራ ወልዋሎን በዛሬው ጨዋታ እንዲመሩ ይጠበቃል። ከቀናት በፊት ከአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጋር የተለያዩት ወልዋሎዎች…

መረጃዎች | 28ኛ የጨዋታ ቀን

ሊጉ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ምክንያት ወደ ዕረፍት ከማምራቱ በፊት የሚደረጉትን የ7ኛ ሳምንት መገባደጃ መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች…