ቢንያም ፍቅሬ አዲስ አበባ ይገኛል

ግብፁ ክለብ እስማኤሊያ ፊርማውን አኑሮ የነበረው ቢንያም ፍቅሬ አዲስ አበባ ይገኛል። የቀድሞው የወላይታ ድቻ አጥቂ ቢኒያም…

መረጃዎች | 22ኛ የጨዋታ ቀን

በስድስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት መርሐግብሮች በተከታዩ ጥንቅር ተዳስሰዋል ። ባህር ዳር ከተማ ከ ሲዳማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 0-1 አርባምንጭ ከተማ

አዞዎቹ ዐፄዎቹን በማሸነፍ ተከታታይ ድላቸውን ካስመዘገቡበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር በነበራቸው…

ሪፖርት | የአበበ ጥላሁን ብቸኛ ግን አዞዎቹን አሸናፊ አድርጋለች

ብርቱ ፉክክር በታየበት ጨዋታ አዞዎቹ ተከታታይ ድላቸውን ሲያስመዘግቡ ዐፄዎቹ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ሽንፈት አስተናግደዋል። ዐፄዎቹ ከንግድ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 1-0 ወልዋሎ ዓ.ዩ

በጨዋታ ሳምንቱ ቀዳሚ መርሐግብር ኢትዮጵያ መድን ወልዋሎ ዓ.ዩን በአብዲሳ ጀማል ብቸኛ ግብ ከረቱበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ…

ሪፖርት | መድኖች የድል ርሃባቸውን አስታግሰዋል

ኢትዮጵያ መድን በአብዲሳ ጀማል ብቸኛ ጎል ወልዋሎን 1ለ0 በመርታት የዓመቱ የመጀመሪያ ድሉን አስመዝግቧል። ባለፈው የጨዋታ ሳምንት…

መረጃዎች | 21ኛ የጨዋታ ቀን

የስድስተኛው ሳምንት የመጀመርያ ቀን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ኢትዮጵያ መድን ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ የውድድር ዓመቱ…

ሪፖርት | የጦና ንቦች ተከታታይ ድል አሳክተዋል

በሳምንቱ ማሳረጊያ ጨዋታ የጦና ንቦች ስሑል ሽረን በያሬድ ዳርዛ ብቸኛ ግብ በማሸነፍ ወደ 2ኛ ደረጃ ከፍ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-0 ስሑል ሽረ

የጦና ንቦቹ በያሬድ ዳርዛ ብቸኛ ግብ ስሑል ሽረን ከረቱበት የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-0 ሀዲያ ሆሳዕና

በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ኤሌክትሪክ እና ሀዲያ ሆሳዕና ያለ ጎል ከተለያዩ በኋላ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ…