በዝውውር መስኮቱ የመጨረሻ ቀናት ወልዋሎን የተቀላቀለው ጋናዊ ተከላካይ ከቢጫዎቹ ጋር ተለያይቷል። የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ ቀናት አስቀድሞ…
ፕሪምየር ሊግ

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጊኒ 4 – 1 ኢትዮጵያ
👉”ድሉ ይገባቸዋል” 👉”ልዩነቱ ግልፅ ነው” 👉”በመከላከል አደረጃጀታችን ችግሮች ነበሩ” በ2025 በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ሦስተኛ…

ሪፖርት | ዋልያዎቹ አሁንም ሽንፈት አስተናግዋል
በ2025 በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ሦስተኛ የማጣርያ ጨዋታውን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጊኒ አቻው የ4-1…

ሪፖርት | ቀይ ቀበሮዎች በሦስት ሽንፈቶች ከውድድሩ ተሰናብተዋል
በ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታ ኢትዮጵያ በቡሩንዲ 3ለ2 ተረታ ያለምንም ነጥብ ከውድድሩ ውጪ ሆናለች።…

ወልቂጤ ከተማ ቅሬታውን ለፌዴሬሽኑ ሥራ አስፈጻሚ ልኳል
ያቀረቡት የይግባኝ አቤቱታ ውድቅ የተደረገባቸው ሠራተኞቹ ቅሬታቸውን ለፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ ልከዋል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የይግባኝ ሰሚ…

ሪፖርት | ደቡብ ሱዳን ኢትዮጵያን ረታለች
ቀይ ቀበሮዎቹ ሁለተኛ ተከታታይ ሽንፈት አስተናግደዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዩጋንዳ ሽንፈት ካስተናገደው ስብስብ ሰለሞን ገመቹ፣ ዳግም…

የወልቂጤ ከተማ ይግባኝ አቤቱታ ውድቅ ሆኗል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ይግባኝ ሰሚ ኮሜቴ ወልቂጤ ከተማ ባስገባው የይግባኝ አቤቱታ ዙሪያ ውሳኔ አሳልፏል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር…

አዳማ ከተማዎች የመሀል ተከላካይ አስፈረሙ
ላለፉት ዓመታት በንግድ ባንክ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ አዳማ ከተማ አቅንቷል። በአሰልጣኝ አብዲ ቡሊ የሚመሩት እና…

ወልዋሎዎች ተጨማሪ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማምተዋል
ባለፉት ዓመታት በከፍተኛ ሊጉ ንብ ጥሩ ጊዜ ያሳለፈው የፊት መስመር ተሰላፊ ቢጫዎቹን ለመቀላቀል ተስማምቷል። በፕሪምየር ሊጉ…

ስሑል ሽረዎች አማካዩን ለማስፈረም ተስማምተዋል
ባለፈው የውድድር ዘመን በአዳማ ከተማ ቆይታ የነበረው አማካዩ ወደ ስሁል ሽረ አምርቷል። በፕሪምየር ሊጉ መልካም አጀማመር…