የኢትዮጵያ ቡናው አሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ በድህረ ጨዋታ ቃለምልልሳቸው ስለተቆጠሩት ግቦች፣ ስለ ውጭ ሀገር ግብጠባቂዎች እና የክለቡ…
ድህረ ጨዋታ አስተያየት
“ለኢትዮጵያ ቡና ደጋፊ አዲስ ነገር እናሳያለን ብለን እናምናለን” – እንዳለ ደባልቄ
በክረምቱ የዝውውር መስኮት ባህር ዳር ከተማን ለቆ የካሣዬ አራጌውን ቡድን የተቀላቀለው አጥቂው እንዳለ ደባልቄ በአዲስ አበባ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 4-1 ሀዋሳ ከተማ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት በካሣዬ አራጌ የሚመራው ኢትዮጵያ ቡና ሀዋሳ ከተማን ከሙሉ የጨዋታ ብልጫ ጋር…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-2 መቐለ 70እንደርታ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት ጨዋታ በሆነው እና ሲዳማ ቡና በሜዳው መቐለ 70 እንደርታን ገጥሞ 2ለ1…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-0 ሀዲያ ሆሳዕና
በአራተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጎንደር ላይ ሀዲያ ሆሳዕናን ያስተናገደው ፋሲል ከነማ 3-0 ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ 0-0 ጅማ አባ ጅፋር
የሊጉ መሪ ወልዋሎ በሜዳው ከጅማ አባጅፋር ጋር ባዶ ለባዶ አቻ መለያየቱ ይታወሳል። የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞችም ከጨዋታው…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-1 ሰበታ ከተማ
በ4ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰበታ ከተማ በአስቻለው ግርማ ብቸኛ ጎል ወልቂጤ ከተማን አሸንፈው የዓመቱ መጀመሪያ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 2–2 ወላይታ ድቻ
አዳማ ከተማ ከወላይታ ድቻ ያገናኘው የአራተኛ ሳምንት ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ 2-2 በሆነ አቻ ውጤት ከተጠናቀቀ በኋላ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ስሑል ሽረ
ያለ ግብ ከተጠናቀቀው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ስሑል ሽረ ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት…
” ከግብ ጠባቂው በስተቀር ተጫዋች ስንመለምል ለአንድ ሚና ብለን አናመጣም” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ
በአዲሱ የውድድር ዓመት በፕሪምየር ሊጉ ትኩረት ከሳቡ ጉዳዮች አንዱ የአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የተጫዋቾች አጠቃቀም ነው። ከቅድመ…