ኢትዮጵያዊው ዳኛ ለ2024ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች ለሥልጠና በተጠሩ ዳኞች ዝርዝር ውስጥ ተካቷል። የ2024 የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ…
ዜና
ፈረሰኞቹ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀዋል
አስቀድመው ጥቂት ተጫዋቾችን ያዘዋወሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ዛሬ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ወደ…
የሲዳማ ጎፈሬ ካፕ ውድድር አንድ ተሳታፊ ክለብ በመቀየር መስከረም 5 ይጀመራል
የሲዳማ ጎፈሬ ካፕ ውድድር የሚጀመርበት ጊዜ ላይ የሁለት ቀናት ሽግሽግ ሲያደርግ አንድ ተሳታፊ ክለብም ተቀይሯል። በሲዳማ…
አዳማ ከተማ በዮሴፍ ታረቀኝ የዝውውር ጉዳይ አቋሙን አሳውቋል
የግብፁ ክለብ አረብ ኮንትራክተር ያቀረበውን ጥያቄ አስመልክቶ አደማ ከተማ ምላሽ ሰጥቷል። ዮሴፍ ታረቀኝ ወደ ግብፅ በማቅናት…
አዲስ አዳጊዎቹ ሦስት ዝውውሮችን አጠናቀዋል
በቀጣይ የውድድር ዓመት በፕሪምየር ሊጉ ለመሳተፍ በዝግጅት ላይ የሚገኙት ሀምበሪቾ ዱራሜዎች ሦስት ተጫዋቾች አስፈርመዋል። በአሰልጣኝ ደጉ…
ፈረሰኞቹ ተጠባቂውን የቻምፕዮንስ ሊግ ጨዋታ የት ያደርጋሉ ?
ፈረሰኞቹ ከቀያይ ሰይጣኖቹ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ የሚካሄድበት ስታዲየም የት እንደሆነ ለማጣራት ሞክረናል። በመጀመርያው ዙር የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ…
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል
በቀጣዩ ሳምንት እንደሚጀምር የሚጠበቀው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የሁለት ምድብ ተፋላሚዎች ተለይተዋል። በየዓመቱ ሳይቋረጥ የሚደረገው እና…
ዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጉዟቸውን በሽንፈት ደምድመዋል
በ2023ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ የመጨረሻ ጨዋታ ግብፅን የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 1-0 ተሸንፏል። በመጪው ጥር…

