የትግራይ እግርኳስ ፌዴሬሽን ቅሬታ አቅርቧል

የትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በክልሉ ክለቦች ላይ የተወሰነው ውሳኔ ላይ ያለውን ቅሬታ አቀረበ። የትግራይ እግር ኳስ…

አርባምንጭ ከተማ ቅጣት ተላለፈበት

በሊጉ የመጠናቀቂያ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ በታዩ የዲሲፕሊን ግድፈቶች ዙሪያ በተጫዋቾች እና በክለቦች ላይ የቅጣት ውሳኔዎች ተላልፈዋል።…

ወላይታ ድቻ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

የጦና ንቦቹ አዲሱ አሰልጣኛቸው ያሬድ ገመቹ ሆኗል። የ2015 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በደረጃ ሰንጠረዡ 12ኛ ላይ…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ቁልፍ ውሳኔዎች አሳልፏል

በኢትዮጵያ ዋንጫ ፣ በፕሪምየር ሊግ ወራጆች ቁጥር እና በትግራይ ክልል ክለቦች መመለስ ዙሪያ አዳዲስ ውሳኔዎች ተሰምተዋል።…

አዳማ ከተማ የዲሲፕሊን ውሳኔ ተላለፈበት

አዳማ ከተማ በሁለት የቀድሞ የቡድኑ አባላት በቀረበበት አቤቱታ የዲሲፕሊን ውሳኔ ተላልፎበታል። በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሚሳተፈው አዳማ…

​29 ወይስ 31 ?

ቅዱስ ጊዮርጊስ ባሳለፍነው ሳምንት ዕሁድ የዘንድሮው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ መሆኑን ሲያረጋግጥ ባጋራናቸው መረጃዎች ላይ…

አማኑኤል ገብረሚካኤል ነገ ወደ ደቡብ አፍሪካ ያመራል

ኢትዮጵያዊው አጥቂ በደቡብ አፍሪካው ክለብ ሞሮካ ስዋሎስ የሙከራ ጊዜ ለማሳለፍ ነገ ዕሁድ ረፋድ ወደ ስፍራው ይጓዛል።…

የሀድያ ሆሳዕና ቀጣዩ አሰልጣኝ ታውቋል

ከአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ ጋር የተለያየው ሀድያ ሆሳዕና ለቀጣዩ የውድድር ዘመን አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም ከስምምነት ደርሷል። የ2015…

ፋሲል ከነማ ተጫዋቾች እንዳያዘዋውር ታግዷል

ዐፄዎቹ ከስምንት ቀናት በኋላ በሚከፈተው የዝውውር መስኮት ተጫዋች እንዳያስፈርሙ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔ አሳልፏል።…

የ2016 የዝውውር መስኮት የሚከፈትበት ቀን ታውቋል

በሁለቱም ፆታ በ2016 ለሚደረጉ የሊግ ውድድሮች የዝውውር መስኮቱ የሚከፈትበትን ቀን ፌዴሬሽኑ ይፋ አድርጓል። በ2016 በሁለቱም ፆታ…