ሪፖርት | የጌታነህ ከበደ ሁለት ግቦች ወልቂጤን ከወራጅ ቀጠናው ፈቀቅ አድርጓል

ወልቂጤ ከተማ ጌታነህ ከበደ በፍፁም ቅጣት ምት እና በጨዋታ ባስቆጠራቸው ግቦች ኢትዮጵያ መድንን 2ለ0 በማሸነፍ ከወራጅ…

የአሰልጣኞች አስተያየት| አርባምንጭ ከተማ 4 – 0 ኤሌክትሪክ

\”በርግጠኝነት ሊጉ ላይ እንቆያለን\” አሰልጣኝ በረከት ደሙ \”እግርኳስ የሚጠይቀውን ነገር ማድረግ ካልቻልክ እንደዚህ ዓይነት ሽንፈት ያጋጥምሀል\”…

ኢትዮጵያዊው ዳኛ የቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታን ይመራል

በዋይዳድ እና አልሀሊ መካከል የሚደረገውን ሁለተኛ ዙር የካፍ የ2023 የቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ በኢትዮጵያዊው ዳኛ ይመራል። የካፍ…

ሁለት ትውልደ ኢትዮጵያውያን ቡድኖቻቸውን አሸናፊ አድርገዋል

በMLS ጥሩ ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው ማረን ኃይለስላሴ እና ቤተ እስራኤላዊው ስንታየው ሳላሊች ግብ አስቆጥረዋል። 👉 ማረን…

አርባምንጭ ከተማ እና ወላይታ ድቻ ጠንከር ያለ ቅጣት ተላልፎባቸዋል

የአርባምንጭ ከተማ እና ወላይታ ድቻ ደጋፊዎች በፈፀሙት ያልተገባ ድርጊት ቅጣት ሲተላለፍባቸው የሳምንቱ ውሳኔዎችም ተያይዘው ወጥተዋል። የቤትኪንግ…

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ዝግጅቷን ጀምራለች

ሰኔ 13 ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታ ያለባት ማላዊ በተሟላ ሁኔታ ባይሆንም…

ዋልያዎቹ ከሰሜን አትላንቲክ ዳርቻ ሀገር ጋር ይጫወታሉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በክረምት ጉዞው የሚያደርገው የወዳጅነት ጨዋታ ታውቋል። በመጪው ክረምት የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ወደ…

አርባምንጭ ከተማ እና አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ተለያይተዋል

አርባምንጭ ከተማ አሰልጣኙን በማሰናበት ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሾሟል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ከወረደ በኋላ በድጋሚ 2013…

ማካቢ ሃይፋ መሳይ ደጉን በዋና አሰልጣኝነት ሾሟል

ከሁለተኛው ቡድን ጋር ጥሩ ዓመት አሳልፎ የሊግ ዋንጫን ያነሳው ቤተ እስራኤላዊ አዲስ ሹመት አግኝቷል። በእስራኤል ፕሪምየር…

ሀዋሳ ከተማ ቅጣት ተላልፎበታል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ በታዩ የዲሲፕሊን ግድፈቶች ዙሪያ ውሳኔ ተላልፏል። የቤትኪንግ…