ከደቂቃዎች በኋላ ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር የ7ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታቸውን የሚያደርጉት ፋሲል ከነማዎች ዋና አሠልጣኛቸው ጎንደር ይገኛሉ።…
ዜና

ቻን | የዋልያዎቹ የቻን የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታ የሚደረግበት ቀን ተገፍቷል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቻን የምድብ የመጀመሪያ መርሐ-ግብር ከሞዛምቢክ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ በአንድ ቀን መገፋቱ ይፋ ሆኗል።…

በዋልያዎቹ የቻን ምድብ የምትገኘው ሊቢያ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች
በቻን ውድድር ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር በምድብ 1 የተደለደለችው ሊቢያ በውድድሩ የምትጠቀማቸውን ተጫዋቾች ስታሳውቅ ዝግጅቷንም ቱኒዚያ…

ከፍተኛ ሊግ | የ5ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ
ዛሬ በከፍተኛ ሊጉ 9 ጨዋታዎች ሲደረጉ ነቀምቴ ከተማ እና ሀምበርቾ ዱራሜ ወደ መሪነት መጥተዋል። የ04:00 ጨዋታዎች…
Continue Reading
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ንግድ ባንክ በሰፊ ጎል አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአሰልጣኞች ሹመት ፈፅሟል
ያለፉትን ሳምንታት በጊዜያዊ አሰልጣኞች ሲመራ የነበረው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በቋሚነት አሰልጣኞችን ሾሟል። በ2014 ከከፍተኛ ሊግ ተሳትፎው ወደ…

ከፍተኛ ሊግ | የ5ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ
በቶማስ ቦጋለ እና ጫላ አቤ ከፍተኛ ሊጉ በሦስቱ አዘጋጅ ከተሞች ዛሬ በተደረጉ 11 ጨዋታዎች ቀጥሎ አምስቱ…
Continue Reading
ለዋልያዎቹ የቻን ተሳትፎ የ28ተጫዋቾች ዝርዝር ይፋ ሆኗል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለሚጠብቀው የቻን ውድድር የተጫዋቾች የመጨረሻ ስብስብ ተለይቷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣዩ ወር በአልጃሪያ…
Continue Reading
አዳማ ከተማ እግድ ተጥሎበታል
በቀድሞ ተጫዋቹ አቤቱታ ቀርቦበት የነበረው የሊጉ ክለብ አዳማ ከተማ በተጫዋቾች የዝውውር መስኮት እንዳይሳተፍ እግድ ተላልፎበታል። የቀድሞ…

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች
በቻን ውድድር ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር በአንድ ምድብ የምትገኘው ሞዛምቢክ ስብስቧን አሳውቃለች። የ2023 የቻን ውድድር በቀጣዩ…