የአንደኛ ሊግ ማጠቃለያ የሚደረግበት ቦታ እና ቀን ታውቋል

ወደ ከፍተኛ ሊጉ ለማደግ አስራ ስድስት ቡድኖች የሚያሳትፈው የ2014 የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የሚደረግበት ከተማ እና…

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

በአስር ነጥቦች ተለያይተው የሚገኙት ድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡና የሚያደርጉትን የነገ ፍልሚያ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ካለፉት ስድስት…

Continue Reading

ጎፈሬ ከደቡብ ሱዳኑ ማለኪያ ሶሻልና ባህላዊ ቡድን ጋር ስምምነት ፈፀመ

ጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ አምራች ኩባንያ ምህዳሩን በማስፋት ለደቡብ ሱዳኑ ቡድን ትጥቅ ለማቅረብ ስምምነት ፈፅሟል። መቀመጫውን በጁባ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-2 ወልቂጤ ከተማ

በወልቂጤ ከተማ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሠልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል። ተመስገን ዳና – ወልቂጤ ከተማ…

ፈጣን እድገት እያሳየ የሚገኘው ወጣቱ ተከላካይ ቃለአብ ውብሸት

👉”በፕሮጀክት እና በሰፈር ስጫወት የአጥቂ መስመር ተጫዋች ነበርኩ” 👉”ከልጅነቴ እንደ አርዐያ አድርጌ የወሰድኩት ተጫዋች…” 👉”አሠልጣኞቼ የሚነግሩኝን…

ኢትዮጵያ የሴካፋን ውድድር እንደምታስተናግድ ይፋ ሆነ

ሀገራችን ኢትዮጵያ በሴካፋ ስር ከሚደረጉ ውድድሮች መካከል አንዱን እንደምታስተናግድ ይፋ ሆኗል። በምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ብሔራዊ…

ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ወልቂጤ ከተማ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] የነገ ቀዳሚ መርሐ-ግብር የሆነው ፍልሚያ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ካለፉት አራት ጨዋታዎች…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 0-1 ሰበታ ከተማ

የ17ኛ ሳምንት ሁለተኛ የምሽት ጨዋታ በመጨረሻ ደቂቃ ጎል ሰበታ ከተማ መከላከያን አንድ ለምንም ከረታ በኋላ አሰልጣኞች…

ሪፖርት | ሰበታ ከተማ በመጨረሻም ነጥቡን ሁለት አሀዝ አድርሷል

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በዕለቱ ሁለተኛ በነበረው ጨዋታ የሊጉ ግርጌ ላይ ሆነው መከላከያን የገጠሙት ሰበታ ከተማዎች…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹን የሚያቆም ቡድን አሁንም አልተገኘም

የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ አራት ጎሎችን በማስቆጠር ኢትዮጵያ ቡናን ረምርሟል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ከሲዳማ ቡና ጋር…