ከቀናት በኋላ ከጋና እና ዚምባቡዌ ጋር የዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛሬው…
ዜና
አንድ ተጨማሪ ተጫዋች ከብሔራዊ ቡድኑ ዝግጅት ውጪ ሆኗል
በዛሬው ዕለት ዝግጅቱን ከጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ አንድ ተጨማሪ ተጫዋች እንዳልተካተተ ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች።…
ሁለት ወሳኝ ተጫዋቾች ከዋልያዎቹ ስብስብ ውጪ ሆነዋል
ከጋና እና ዚምባቡዌ ጋር ለሚደረጉት ጨዋታዎች ጥሪ ከቀረበላቸው 26 ተጫዋቾች መካከል ሁለቱ ስብስቡን እንደማይቀላቀሉ ሶከር ኢትዮጵያ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት
በሦስተኛ የጨዋታ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች ላይ የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች የዚህኛው ፅሁፋችን አካል ነው። 👉…
ሙጂብ ቃሲም የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጓል
የአልጄሪያውን ክለብ ጄኤስ ካቢሌ ከወር በፊት የተቀላቀለው ሙጂብ ቃሲም በዛሬው ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታውን አከናውኗል። ባሳለፍነው ዓመት…
አዲስ አበባ ከተማ ቅጣት ላይ ያለ ተጫዋችን አሰልፏል በሚል ጥቆማ ተደርጎበታል
አዲሱ የሊጉ ክለብ አዲስ አበባ ከተማ ቅጣት ላይ ያለን ተጫዋች በጨዋታዎች አሰለፏል በሚል በሊጉ ክለብ ጥቆማ…
መከላከያ የተጫዋች ተገቢነት ክስ መሠረተ
በሦስተኛ ሳምንት በአዲስ አበባ ከተማ ያልተጠበቀ ሽንፈት ያስተናገደው መከላከያ የተጫዋች ተገቢነት ክስ መስርቷል። የ2014 የቤት ኪንግ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
ሊጉ ለቀናት ዕረፍት ከመቋረጡ በፊት በተደረገው የሦስተኛ የጨዋታ ሳምንት በክለቦች ዙርያ ያተኮሩ ዓበይት ጉዳዮችን አጠናቅረናል። 👉…
ኢትዮጵያ በምትሳተፍበት ውድድር ላይ 5 የኤርትራ ተጫዋቾች ጠፍተዋል
በዩጋንዳ አስተናጋጅነት እየተከናወነ የሚገኘው የሴቶች የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ላይ የሚካፈሉ 5 የኤርትራ ተጫዋቾች መጥፋታቸው…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 1-1 ሀዲያ ሆሳዕና
የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ቀጣዩን ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ…

