የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኢኮሥኮን በይፋ ተረክቧል

ላለፉት አራት ዓመታት የወንዶች ቡድኑን አፍርሶ የቆየው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ውድድር ለመመለስ እንዲያስችለው የኢኮሥኮ ቡድንን…

የሉሲዎቹን ዝግጅት በተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከፊቱ ለሚጠብቀው የ2022 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት በማድረግ ላይ ሲሆን ይህን…

ቅዱስ ጊዮርጊስ አዲሱ አሰልጣኝ ጉዳይ…

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባደረጋቸው ጨዋታዎች ቡድናቸውን ያልመሩት አዲሱ አለቃ በቀጣይ ጨዋታዎች ቡድኑን ይመሩ…

የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና

የክለቦችን የክረምቱን የዝግጅት ጊዜ እና ቀጣዩን የውድድር ዓመት ገፅታ እየቃኘንበት የምንገኝበት ፅሁፋችን አሁን ኢትዮጵያ ቡና ላይ…

አዳማ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል

ለሴቶች ቡድኑ አሰልጣኝ ለመቅጠር ከወራት በፊት ማስታወቂያ አውጥቶ የነበረው አዳማ ከተማ ቅጥሩን ወደ ጎን በመተው የቀድሞው…

የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታውቋል

የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ በሁለቱም ዲቪዚዮኖች የሚጀመርበት ቀን ይፋ ሆኗል፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከሚያዘጋጃቸው…

ኢትዮጵያ ቡና ሁለት ተስፈኛ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ኢትዮጵያ ቡና በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ላይ በእንቅስቃሴያቸው ማሳመን የቻሉትን ሁለቱን ተስፈኛ ተጫዋቾችን በዋናው ቡድን ማስፈረሙ…

የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | መከላከያ

ቀጣዩ የውድድር ዓመት የዳሰሳችን ትኩረት ዳግም ወደ ሊጉ የተመለሰው መከላከያ ሆኗል። ከ1997 ጀምሮ ለ15 ዓመታት ጥሩ…

የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ

የአዳማ ከተማ የዝግጅት እና መጪው ጊዜ እንዲህ ይዳሰሳል። 2007 ላይ ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊግ ካደገ ወዲህ…

ኢትዮጵያ ቡና እና ቤቲካ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ተፈራርመዋል

ኢትዮጵያ ቡና የስፖርት ውርርድ ኩባንያ ከሆነው ቤቲካ ጋር የአምስት ዓመታት የስፖንሰርሺፕ ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈራርሟል። 11፡00…