ያለግብ ሊጠናቀቅ ተቃርቦ በነበረው የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የሄኖክ አየለ ጎል ድሬዳዋን ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች። ቀዳሚው አጋማሽ…
ዜና
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-0 ጅማ አባ ጅፋር
የዓመቱ የመጀመሪያ ጨዋታ በሀዋሳ 1-0 አሸነፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ቀጣዩን ቆይታ አድርገዋል።…
ሪፖርት | በመክፈቻው ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ባለድል ሆኗል
የመስፍን ታፈሰ ብቸኛ ግብ ሀዋሳ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን 1-0 በማሸነፍ ዓመቱን እንዲጀምር አድርጋለች። በጨዋታው ጅማሮ…
ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
በመክፈቻው ዕለት ሁለተኛው ጨዋታ ላይ ጥቂት ሀሳቦችን እነሆ ! በአምናው ውድድር መሀል ላይ ወደ ሊግ አሰልጣኝነት…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ደጋፊዎች ጥምረት ጠቅላላ ጉባዔውን አካሄደ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ክለቦች ደጋፊዎች ጥምረት የመጀመሪያ ጠቅላላ ጉባዔውን በዛሬው ዕለት በሀዋሳ ከተማ አካሂዷል፡፡ ከተቋቋመ ሁለት…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫ በይፋ ተዋውቋል
ለኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ክለቦች የተዘጋጀው አዲሱ ዋንጫ በዛሬው ዕለት በሀዋሳ ኃይሌ ሪዞርት በተዘጋጀ ፕሮግራም በይፋ…
ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር
የውድድር ዓመቱን መክፈቻ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን እንዲህ አንስተናል። የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለት ጊዜ አሸናፊው…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሰዓት ማሻሻያ ተደርጎበታል
ነገ የሚጀምረው የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የጨዋታ ሰዓቶች ላይ ሽግሽግ ተደርጓል። በአስራ ስድስት ክለቦች መካከል የሚደረገው…
የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ
የዘንድሮውን የውድድር ዘመን ዳሰሳችንን ቅዱስ ጊዮርጊስን በመመልከት እንፈፅማለን። የሊጉን ዋንጫ በማንሳት ብዛት በረጅም ርቀት መሪ የሆነው…
የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | አርባምንጭ ከተማ
ሌላኛው ከከፍተኛ ሊግ የተመለሰውን የአርባምንጭ ከተማን መጪው የውድድር ዓመት በዚህ መልኩ ቃኝተነዋል። 2004 ላይ ፕሪምየር ሊጉን…

