ለአፍሪካ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ለመብቃት የቀጠናውን የማጣሪያ ውድድር ማሸነፍ የሚገባው ንግድ ባንክ ፍልሚያውን ወደሚያደርግበት ሀገር…
ዜና
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር የዛሬ ጨዋታዎች ውሎ
በባቱ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው የተለያዩ ውጤቶች…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 0-0 ሴራ ሊዮን
ያለ ግብ ከተጠናቀቀው የኢትዮጵያ እና ሴራሊዮን የአቋም መፈተሻ ጨዋታ በኋላ የቡድኖቹ አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። ውበቱ አባተ…
ሀዋሳ ከተማ የትጥቅ አቅርቦት ውል ተፈራርሟል
ጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ አምራች ከሀዋሳ ከተማ እና ከክለቡ አንድ ወጣት ተጫዋች ጋር አብሮ መስራት የሚያስችለውን ውል…
ዋልያዎቹ በአቋም መፈተሻ ጨዋታ አቻ ተለያይተዋል
በዛሬው ዕለት ከሴራሊዮን ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግጥሚያውን ያለ ግብ አጠናቋል። ገና…
የዋልያው የመጀመርያ አሰላለፍ ታውቋል
ከሰዓታት በኋላ ከሴራሊዮን አቻው ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ አሰላለፍ ታውቋል። በ2022…
ኢትዮጵያ መድን አዲስ አሠልጣኝ ቀጥሯል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚወዳደረው ኢትዮጵያ መድን የቀድሞ አሠልጣኙን ዳግም ቀጥሯል። በኢትዮጵያ ሁለተኛው የሊግ እርከን (ከፍተኛ ሊግ)…
የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ባህር ዳር ደርሷል
የፊታችን እሁድ ከዋልያዎቹ ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የሚያደርገው የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ከደቂቃዎች በፊት ባህር ዳር ደርሷል።…
“ኬንያ ድረስ ተጉዘን እንደ ቱሪስት ሀገር አይተን ብቻ አንመለስም፤ እኔም ሆነ ተጫዋቾቼ የተሻለ ነገር ለማምጣት ተዘጋጅተናል” ብርሃኑ ግዛው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና አሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ከፊቱ ስላለበት የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር እና ስለ…
ዋልያዎቹ ከነገው ጨዋታ በፊት የመጨረሻ ልምምዳቸውን ሰርተዋል
በነገው ዕለት ከሴራሊዮን ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ልምምዱን ዛሬ አመሻሽ ሰርቷል።…

