አንደኛውን የማሟያ ውድድሩ አላፊ ክለብ ለመለየት የተደረገው የአዳማ እና የጅማ ጨዋታ በአዳማ ከተማ አንድ ለምንም አሸናፊነት…
ዜና
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ኮልፌ ቀራኒዮ ከ ወልቂጤ ከተማ
በተመሳሳይ ሰዓት ከሚደረጉ ጨዋታዎች አንዱ የሆነው እና በሰው ሰራሹ ሜዳ የሚከወነው ወደ ፕሪምየር ሊጉ የመግባት ዕድል…
የማሟያ ውድድሩ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዳሰሳ
የማሟያ ውድድሩ ሁለት አላፊ ቡድኖችን የሚለዩትን ሁለት ወሳኝ ጨዋታዎች እና አንድ ዓላማ ቢሱን መርሐ-ግብር እንደሚከተለው ቃኝተናቸዋል።…
ሲዳማ ቡና የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ
በዘንድሮ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላለመውረድ ሲፎካከር የነበረው ሲዳማ ቡና በቀጣይ ዓመት ተጠናክሮ ለመቅረብ በዝውውር ገበያው…
ፈረሰኞቹ የአማካይ መስመር ተጫዋች ለማስፈረም ተስማምተዋል
ከበርካታ ተጫዋቾች ዝውውር ጋር ስሙ እየተያያዘ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ የአማካይ መስመር ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በዘንድሮ…
አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ በዐፄዎቹ ቤት ውላቸውን አድሰዋል
ፋሲል ከነማን የ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን ያደረጉት አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ ለተጨማሪ ዓመት ውላቸውን አድሰዋል፡፡…
ድሬዳዋ ከተማ የአሰልጣኙን ኮንትራት አራዘመ
ድሬዳዋ ከተማን በውድድር ዘመኑ አጋማሽ ተረክበው ሲያሰለጥኑ የነበሩት አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ ውላቸውን አድሰዋል። በ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ…
የፕሪምየር ሊግ ተጫዋቾች ከዝውውር በፊት የሚያደርጉት የጤና ምርመራ ይዘት ምን ይመስላል?
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ትናንት በተከፈተው የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ላይ ተግባራዊ መደረግ እንደሚጀምር የገለፀውን የተጫዋቾች የጤና ምርመራ…
አርባምንጭ ከተማ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐግብር ሊያከናውን ነው
የከፍተኛ ሊግ የምድብ ሐ ሻምፒዮን በመሆን ወደ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ያደገው አርባምንጭ ከተማ ራሱን በገቢ ለማጠናከር…
ሩዋንዳ ከሴካፋ ውድድር ራሷን አገለለች
ሐምሌ 10 በባህር ዳር በሚጀምረው የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድር እንደሚሳተፉ ከሚጠበቁ ሀገራት አንዷ የነበረችው ሩዋንዳ…

