ሀዲያ ሆሳዕና በዛሬው ዕለት የአሠልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል

ከቀናት በፊት ወደ ሀዲያ ሆሳዕና ለማምራት ተስማምተው የነበሩት አሠልጣኝ ሙሉጌታ ምኅረት የነብሮቹ አዲስ አሰልጣኝ መሆናቸው በዛሬው…

አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ለሦስት ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል

በግል ምክንያታቸው ከብሔራዊ ቡድኑ የተገለሉትን ሁለት እንዲሁም በጉዳት ምክንያት ከቡድኑ የወጡትን ሦስት ተጫዋቾች ለመተካት አሠልጣኝ ውበቱ…

አብዱልከሪም መሐመድ የመጀመሪያው የዐፄዎቹ ፈራሚ ሆኗል

በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የሆነው ፋሲል ከነማ የመስመር ተከላካዩ አብዱልከሪም መሐመድን አስፈርሟል፡፡ በቅዱስ ጊዮርጊስ…

አርባምንጭ ከተማ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአስር ነባሮችን ውል አድሷል

ዘንድሮ ከከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ የበላይ በመሆን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጉን ያረጋገጠው አርባምንጭ ከተማ ሦስት አዳዲስ…

በሴካፋ ዝግጅት ዙርያ መግለጫ ተሰጥቷል

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በባህር ዳር ከተማ የሚካሄደው ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድርን አስመልክቶ በፌዴሬሽኑ ስር የሚገኘው የሴካፋ…

በማሟያው ውድድር ሁለት ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሰዓት ይከናወናሉ

በሀዋሳ ከተማ ከሰኔ 18 ጀምሮ ሲደረግ የነበረው የትግራይ ክልል ክለቦችን ለመተካት የሚደረገው ውድድር ዕሁድ ሲጠናቀቅ ቀድሞ…

ንግድ ባንክ በቻምፒየንስ ሊግ ማጣርያ የምድብ ተጋጣሚዎቹን አውቋል

በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የዞን የማጣሪያ ጨዋታዎች ላይ የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቹን አውቋል። በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለት ተጫዋቾችን ቀንሷል

በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ሁለት ተጫዋቾችን በልዩ ምክንያት ቀንሷል። ኢትዮጵያ…

ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ሦስተኛ የአቋም መለኪያ ጨዋታውን አድርጓል

በሴካፋ ውድድር ላይ ለመካፈል በዝግጅት ላይ የሚገኘው ብሔራዊ ቡድኑ ከኢትዮጵያ መድን ጋር ተጫውቷል። 41ኛው የምስራቅ እና…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስድስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የዞን የማጣሪያ ውድድር ላይ የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስድስት አዲስ ተጫዋቾችን የግሉ ማድረጉ…