መቐለ 70 እንደርታ ደብዳቤ አስገብቷል

መቐለ 70 እንደርታ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ደብዳቤ ልኳል። ከቀናት በፊት በየአብሥራ ተስፋዬ ጉዳይ ቅጣት የተጣለበት…

ቢጫዎቹ የቀድሞ ተጫዋቻቸው ለማስፈረም ተቃርበዋል

የመስመር ተከላካዩ ከዓመታት ቆይታ በኋላ ዳግም ወደ ወልዋሎ ተመልሶ ለመጫወት ከስምምነት ደርሷል። ላለፈው አንድ ዓመት ተኩል…

ብርቱካን ገብረክርስቶስ ነገ በክብር ትሸኛለች

ከ20 ዓመት በላይ በኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በወጥ አቋም ግልጋሎት የሰጠችው ብርቱካን ገብረክርስቶስ ነገ በክብር ልትሸኝ…

ነብሮቹ ከከፍተኛ ሊግ አንድ ተጫዋች አግኝተዋል

ሀድያ ሆሳዕናዎች አንድ አማካይ ተጫዋች ከከፍተኛ ሊግ ማግኘታቸው ታውቋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ እየተመሩ  በዘንድሮው የመጀመርያው ዙር…

ንግድ ባንክ ከከፍተኛ ሊጉ ሦስት ተጫዋች ለማስፈረም ተቃርቧል

የዓምና የሊጉ አሸናፊ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከከፍተኛ ሊጉ ሦስት ተጫዋቾን የግሉ ለማድረግ ተቃርቧል። በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ…

ትውልደ ኢትዮጵያዊው ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመለሰ

ሀሩን ኢብራሂም ከኖርዌዩ ታላቅ ክለብ ሞልደ ጋር ተለያይቷል። ከሁለት ዓመት በፊት ሞልደ ባደረገው የቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ…

ወላይታ ድቻ ከአጥቂው ጋር በስምምነት ተለያይቷል

የጦና ንቦቹ ከአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ጋር በጋራ ስምምነት መለያየታቸው ታውቋል። ወደ ቀድሞው ክለቡ በመመለስ ላለፉት አንድ…

ፋሲል ገብረሚካኤል አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ተቃርቧል

ከሁለት ቀናት በፊት ከስሑል ሽረ ጋር የተለያየው ግብ ጠባቂ ሌላኛውን የሊጉ ክለብ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። ስሑል…

ሁለቱ የሀገራችን ኢንስትራክተሮች በላይቤሪያ ስልጠና እየሰጡ ነው

በሁለቱ ፆታዎች የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር የሆኑት አብርሃም መብራቱ እና ሰላም ዘርዓይ በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር የአሠልጣኞች ስልጠና…

የሊጉ የበላይ አካል አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ሊያደርግ ነው

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር 6ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን ከቀናት በኋላ ያከናውናል። ከተመሰረተ አምስት ዓመታት ያስቆጠረው…