በረከት ደስታ መቻል ጋር በስምምነት በመለያየት ወደ ሌላው የሊጉ ክለብ አምርቷል። በመቻል ቆይታ የነበረው የመስመር አጥቂው…
ዜና
የዋልያዎቹ አምበል ያሬድ ባየህ በቅድመ ጨዋታ ጋዜጣዊ መግለጫው ላይ የሰጠው ሃሳብ ..
👉“ከረጅም ጊዜ በኋላ በደጋፊያችን ፊት መጫወታችን ለኛ ትልቅ ስንቅ እና ሞራል እንጂ ጫና አይሆንብንም” 👉 “በመጀመሪያው…
የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ከነገው ጨዋታ በፊት መግለጫ ሰጥተዋል።
ግባችን ጨዋታውን ማሸነፍ ነው” ፓትሪክ ቪየራ ነገ 10 ሰዓት በባህር ዳር ስታዲየም ከሚደረገው የኢትዮጵያ እና ሴኔጋል…
የአስቻለው ታመነ ማረፊያው ታውቋል
ባለፉት ዓመታት ከታዩ ምርጥ ተከላካዮች መካከል አንዱ የሆነው አስቻለው ታመነ አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል ለበርካታ…
“100% ልቤ ሚለኝ የቴራንጋ አናብስት እንደሚያሸንፉ ነው” ፔፔ ሰይዶ
“ሴኔጋል ቀድማ ካስቆጠረች ታሸንፋለች ፤ ኢትዮጵያ የመጀመሪያ 30 ደቂቃዎችን መቋቋም ከቻለች ሴኔጋል ያበቃላታል” ፔፔ ሰይዶ በኢትዮጵያ…
የዋልያዎቹ ተጫዋች ከወሳኙ ጨዋታ ውጪ ሆነ
ከነገ በስቲያ የሴኔጋል አቻውን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አጥቂውን ከፍልሚያው ውጪ አድርጓል። በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ…

