የጣና ሞገዶቹ አማካይ አስፈረሙ

በመቐለ 70 እንደርታ ቆይታ የነበረው ወጣቱ አማካይ ወደ ባህርዳር ከተማ አቀና አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረምና የነባሮቹን ውል…

ሶፎንያስ ሰይፈ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቅንቷል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በምዓም አናብስቱ ቆይታ የነበረው ግብጠባቂ አስፈረመ ላለፉት ሁለት ዓመታት ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር…

ወጣቱ የመስመር አጥቂ በሀላባ ከተማ ይቆያል

አዲስ አዳጊዎቹ የወሳኝ ተጫዋቻቸውን ውል ማራዘም ችለዋል። በአዲሱ የውድድር ዓመት ቡድናቸውን ለማጠናከር ቡድኑን ወደ ፕሪምየር ሊግ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለገቡን ተከላካይ አስፈረመ

በሸገር ከተማ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ኤሌክትሪክ አመራ እስካሁን ባለው የዝውውር እንቅስቃሴያቸው ፍራኦል መንግስቱ ፣ አንዋር…

አሰጋኸኝ ጴጥሮስ ወደ ሌላ ክለብ አቅንቷል

በመቐለ 70 እንደርታ ቆይታ የነበረው የመስመር ተከላካይ አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ተቃርቧል ከአርባምንጭ የተገኘው እና በመቀጠል በአዲስ…

የግል አስተያየት | የዘገየ ውሳኔና የባከነ ዕድል ፤ ክፍል 2

ክፍል ሁለት ፡ የኢትዮጵያ የሴቶች እግርኳስ ልማት ስትራቴጂ በኢዝ-አሻራ (የብዕር ስም) ክፍል አንድ ፅሑፌ ስለ የኢትዮጵያ…

አቤል እያዩ በአሳዳጊው ቤት ይቆያል

ላለፉው ሰባት ዓመታት በፋሲል ከነማ የቆየው አቤል እያዩ በእናት ቤቱ ለተጨማሪ ዓመት ለማቆየት ተስማምቷል። ግብ ጠባቂውን…

ደጉ ዱባሞ የኢትዮጵያ መድን አሰልጣኝ ሆነው ይቀጥላሉ

በኢትዮጵያ መድን እና በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ መካከል ያለው ልዩነት ተፈቶ አሰልጣኙ እንደሚቀጥሉ እርግጥ ሆኗል። በቅርቡ ኢትዮጵያ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተከላካይ ለማግኘት ተቃርበዋል

ያለፉትን ዓመታት በአርባምንጭ ከተማ ያሳለፈው ተከላካዩ መዳረሻው ክለብ ታውቋል። በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚሰለጥኑት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ወደ…

ፋሲል ከነማ ቡጣቃ ሸመናን አስፈርሟል

ዘግይተውም ቢሆን ወደ በዝውውሩ በመግባት ጠንካራ እንቅስቃሴ እያደረጉ ያሉት ዐፄዎቹ አማካዩን የግላቸው አድርገዋል። ከሰዓታት በፊት ግብ…