በሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ኢትዮጵያ መድን እና ሲዳማ ቡና ያለ ግብ ተለያይተዋል። በሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ሲዳማ ቡና…
ዜና
መረጃዎች | 81ኛ የጨዋታ ቀን
በጨዋታ ሳምንቱ የመጨረሻ ዕለት የሚካሄዱ ሁለት መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል። ሀዲያ ሆሳዕና ከ አዳማ ከተማ…
ሪፖርት | አለልኝ አዘነን ባወሱበት ጨዋታቸው የጣና ሞገዶቹ ዘጠነኛ የሊግ ድላቸውን አሳክተዋል
ባህር ዳር ከተማዎች በቸርነት ጉግሳ ብቸኛ ጎል ሻሸመኔ ከተማን 1ለ0 በመርታት ተከታታይ ሦስተኛ ድላቸውን አስመዝግበዋል። የጣና…
ሪፖርት | የተጠበቀውን ያህል ፉክክር ያልታየበት ጨዋታ ያለ ጎል ተቋጭቷል
መቻል እና ቅዱስ ጊዮርጊስን ያገናኘው የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ጥራት ያላቸው ሙከራዎች ተበራክተው ሳናስተውል 0ለ0 ተጠናቋል። መቻሎች…
መረጃዎች| 80ኛ የጨዋታ ቀን
በ20ኛው ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። መቻል ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል አሳክቷል
ብርቱካናማዎቹ ከመመራት ተነስተው በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ግቦች ፋሲል ከነማን 2ለ1 አሸንፈዋል። በምሽቱ መርሐግብር ፋሲል ከነማ እና…
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሪነቱን አጠናክሯል
በ11ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ሦስት ተስተካካይ ጨዋታዎች ተደርገው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሪነቱን ሲያጠናክር…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በመጨረሻ ደቂቃ ድራማ ታጅቦ ሀዋሳን ድል አድርጓል
ጥሩ ፉክክር በተደረገበት የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በመጨረሻ ደቂቃ ድራማዊ ጎሎች ታግዞ ኢትዮጵያ ቡና ሀዋሳ ከተማን 3-2…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ወልዲያ እና ኦሮሚያ ፖሊስ ድል አድርገዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 18ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ሦስት መርሃግብር ተከናውነው ወልዲያ እና ኦሮሚያ ፖሊስ…
ከፍተኛ ምድብ ለ | ነገሌ አርሲ እና ወሎ ኮምቦልቻ ድል አስመዝግበዋል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የ18ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን መርሐ ግብር ነገሌ አርሲ እና ወሎ ኮምቦልቻ…