በምሽቱ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ከዕረፍት መልስ ባስቆጠራቸው ሁለት ግቦች ግርጌ ላይ የሚገኘውን ሀምበርቾ 2-0 ረቷል። ሊጉ…
ፕሪምየር ሊግ

ሪፖርት | አዳማ ከተማ የአራት ጎል ሽንፈቱን በአምስት ጎል ድል ክሷል
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ከ4-1 ሽንፈት የተመለሰው አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማ ላይ አምስት ግቦችን በማዝነብ ጣፋጭ ድል…

መረጃዎች | 109ኛ የጨዋታ ቀን
የ27ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይቀጥላል፤ መርሀ-ግብሮቹን አስመልክተን ያነሳናቸው ነጥቦች እንደሚከተለው…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ ቅዱስ ጊዮርጊስን በተከታታይ አሸንፏል
ፍጹም ተቃራኒ አጋማሾችን ባስመለከተው የምሽቱ ጨዋታ ብርቱካናማዎቹ በተመስገን ደረሰ ብቸኛ ግብ ፈረሰኞቹን 1-0 ረተዋል። በዕለቱ ሁለተኛ…

መረጃዎች| 108ኛ የጨዋታ ቀን
በ27ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚካሄዱ ሁለት መርሀ-ግብሮች አስመልክተን ያዘጋጀናቸው መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ፋሲል ከነማ ከ…

ሪፖርት | ሠራተኞቹ ሰባተኛ ተከታታይ ሽንፈት አስተናግደዋል
በምሽቱ መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና ወልቂጤ ከተማን 4ለ0 በማሸነፍ ወደ ሦስተኛ ደረጃ ከፍ ብሏል። በምሽቱ መርሐግብር ወልቂጤዎች…

ሪፖርት | የሊጉ መሪ ከመመራት ተነስቶ ነጥብ ተጋርቷል
በመጀመሪያው አጋማሽ በባህር ዳር በተቆጠሩበት ጎሎች እስከ 85ኛው ደቂቃ ድረስ 2ለ0 ሲመራ የነበረው ንግድ ባንድ በመጨረሻዎቹ…

ወደ ፕሪምየር ሊጉ ባደጉ ሁለት ክለቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላልፏል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የፍፃሜ ተፈላሚ በነበሩ ክለቦች ላይ የቅጣት ውሳኔዎች ተጥለዋል። የ2016 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድርን…