በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም የተከናወነው የባህር ዳር ከተማ እና የድሬደዋ ከተማ ጨዋታ በባለሜዳዎቹ 4-1 አሸናፊነት ተጠናቋል።…
ሪፖርት
ሪፖርት | ወልዋሎ እና ጅማ አባጅፋር ያለ ጎል ነጥብ ተጋርተዋል
የሊጉ መሪ ወልዋሎ እና ጅማ አባጅፋርን ያገናኘው የአራተኛ ሳምንት ጨዋታ ትግራይ ስታዲየም ላይ ተከናውኖ ያለ ጎል…
ሪፖርት | ሰበታ የውድድር ዓመቱ የመጀመሪያ ድሉን ወልቂጤ ላይ አስመዝግቧል
በአራተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሜዳው ጨዋታውን በሆሳዕናው አቢዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታድየም ያደረገው ወልቂጤ ከተማ ሰበታ…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተያይተዋል
በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታቸውን ያደረጉት አዳማ ከተማ እና ወላይታ ድቻ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስሑል ሽረ ነጥብ ተጋርቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ከደሞዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ ችግር ውስጥ የሚገኙት ስሑል ሽረዎች ከሜዳቸው ውጭ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መቐለ 70 እንደርታዎች በመጀመርያው ጨዋታቸው አሸነፉ
በሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ሳምንት አራፊ የነበረው መቐለ 70 እንደርታ በታሪክ የመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታውን ከመከላከያ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንኮች አቃቂ ላይ ግማሽ ደርዘን ጎል በማስቆጠር አሸንፈዋል
በሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ባንክ ሜዳ ላይ አቃቂ ቃሊቲን ያስተናገደው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ። ከፍፁም የበላይነት…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ጌዴኦ ዲላ ከሜዳው ውጪ አሸንፏል
እሁድ በተደረጉ ጨዋታዎች የጀመረው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ዛሬ ሲቀጥል ከሜዳው ውጪ አዲስ አበባ ከተማን…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዳማ ከተማ ከሜዳው ውጪ ሲያሸንፍ ሀዋሳ እና ኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው አዳማ ከተማ ከሜዳው ውጪ አርባምንጭን 1ለ0…
ከፍተኛ ሊግ ሀ | ልደቱ ለማ ሐት-ትሪክ ሲሰራ ለገጣፎ፣ ኮምቦልቻ እና ፌዴራል ፖሊስ አሸንፏል
ትላንት በተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ ዛሬ ሲቀጥል ለገጣፎ ለገዳዲ፣ ወሎ ኮምቦልቻ እና ፌዴራል…

