ሪፖርት | ወልዋሎዎች ተከታታይ ድላቸውን አስመዝግበዋል

ወልዋሎ በካርሎስ ዳምጠው እና ሰመረ ሃፍታይ ግቦች ወላይታ ድቻን 2-1 አሸንፏል። ሁለቱ በሊጉ አናት የሚገኙትን ክለቦች…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ምዓም አናብስት ላይ ጣፋጭ ድል ተቀዳጁ

አምስት ግቦች የተቆጠሩበት የባህር ዳር ከተማ እና የመቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ በባለሜዳዎቹ 3ለ2 አሸናፊነት ተጠናቋል። በባህር…

ሪፖርት| ስሑል ሽረ ዓመቱን በድል ጀምሯል

ስሑል ሽረዎች በዲድዬ ሌብሪ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፈዋል። በፈጣን የጨዋታ እንቅስቃሴ የጀመረው ጨዋታው በሁለቱም ቡድኖች…

ሪፖርት | የጅማ አባ ጅፋር እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል

ከዐምናው በተሻገረ ቅጣት ከሜዳቸው ውጭ ለመጫወት ተገደው በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም የመጀመርያ ጨዋታቸውን ያደረጉት ጅማ አባ…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከመመራት ተነስቶ ድሬዳዋን አሸንፏል

በአማኑኤል አቃናው  በ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሣምንት በሀዋሳ ሰው ሰራሽ ስታድየም ሀዋሳ ከተማ ድሬዳዋን ከተማን…

ሪፖርት | መቐለዎች የዐምና ድላቸውን የማስከበር ጉዟቸውን በድል ጀምረዋል

ምዓም አናብስት በያሬድ ከበደ እና አማኑኤል ገ/ሚካኤል ግቦች ሀዲያ ሆሳዕናን በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን በድል ከፍተዋል። ጨዋታው…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ሲዳማ ቡናን በመርታት ዓመቱን በድል ጀመረ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2012 የውድድር ዘመን የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ እጅግ አስደሳች የደጋፊዎች መልካም ተግባራት የታዩበት የወላይታ…

ሪፖርት| ወልቂጤ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተዋል

በታሪክ የመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታቸውን ያከናወኑት ወልቂጤ ከተማዎች ሜዳቸው ግንባታ ላይ በመሆኑ ዝዋይ በሚገኘው ሼር ሜዳ…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ጨዋታ አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ባለሜዳዎቹ አዳማዎችን ከፋሲል ከነማ ያገናኘው ጨዋታ…

ሪፖርት | ሰመረ ሃፍታይ ለወልዋሎ ወሳኝ ሦስት ነጥብ አስገኝቷል

በስታዲየማቸው እድሳት ምክንያት በአዲስአበባ ስታዲየም የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ያደረጉት ሰበታ ከተማዎች በወልዋሎ የ3ለ1 ሽንፈት አስተናግደዋል። በዛሬው ጨዋታ…