የኢትዮጵያ ዋንጫ | መከላከያ ጊዮርጊስን አሸንፎ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅሏል

በኢትዮጵያ ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር ከቅዱስ ጊዮርጊስ የተገናኙት መከላከያዎች በቴዎድሮስ ታፈሰ ድንቅ የቅጣት ምት ጎል ወደ ቀጣዩ…

ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ ወደ አሸናፊነት የተመለሰበት ድል ሲዳማ ቡና ላይ አስመዘገበ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት የዛሬ መርሐ ግብር ከሆኑት መካከል አንዱ የሆነው የመቐለ 70 እንደርታ እና…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ጅማ አባጅፋርን በማሸነፍ ከመሪው ያለውን ልዩነት መልሶ አጥብቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ጅማ አባጅፋርን ከመመራት ተነስቶ 3-1…

ሪፖርት | ትኩረት የሳበው የወልዋሎ እና የፋሲል ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

በዘጠነኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ የተካሄደው ብቸኛ የዕለቱ መርሐ ግብር በአቻ ውጤት ተጠናቋል። ጥቅምት 26…

የዓብስራ ተስፋዬ ድንቅ ግብ ለደደቢት የዓመቱን የመጀመርያ ሶስት ነጥብ አስጨብጣለች

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ዛሬ ከተካሄዱ ሦስት ጨዋታዎች መካከል መቐለ ላይ በደደቢት እና ወላይታ ድቻ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ በግብ ተንበሽብሾ ከሜዳው ውጪ የመጀመሪያ ድል አሳክቷል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ዛሬ ሲጀምር 11 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም መከላከያን የገጠመው አዳማ…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሜዳው ውጪ የመጀመርያ ድሉን አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት የመጀመርያ ጨዋታ ሀዋሳ ላይ ደቡብ ፖሊስ ቅዱስ ጊዮርጊስን ጋብዞ 1-0 ተሸንፏል። …

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና በሜዳው ከጅማ አባጅፋር ጋር ነጥብ ተጋርቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ሀዋሳ ላይ ሲዳማ ቡና በሜዳው ጅማ አባጅፋርን አስተናግዶ ያለግብ…

ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር በዓመቱ የመጀመርያ የሜዳ ጨዋታው ከወልዋሎ ነጥብ ተጋርቷል

ጅማ አባጅፋር በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ በነበረው ተሳትፎ ምክንያት እስካሁን በሜዳው ጨዋታ ሳያደርግ የቆየው ጅማ አባ ደጅፋር…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና ድሬዳዋ ከተማ አቻ ተለያይተዋል

በ8ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ ዛሬ ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ ድሬዳዋ ከተማን ያስተናገደበት ጨዋታ 1-1 በሆነ…