በኢትዮጵያ ፕሪምየር የሊግ አራተኛ ሳምንት ድሬዳዋ ላይ ደደቢትን ያስተናገደው ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታውን ያለግብ አጠናቋል። ወደ ወልድያ…
ሪፖርት
ሪፖርት | በተስተካካይ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ላይ ሊካሄድ ፕሮግራም ተይዞለት ሳይካሄድ በቀሪ ጨዋታነት ቆይቶ የነበረው የኢትዮጵያ ቡና…
ሪፖርት | ቻምፒዮኖቹ በጭማሪ ደቂቃ ጎል በመቐለ ከመሸነፍ ተርተፈዋል
በሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሁለት የአቻ ውጤቶችን ያስመዘገበው መቐለ ከተማ የተገናኙበት የሳምንቱ የመጨረሻ…
አዳማ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከሜዳቸው ውጪ ጣፋጭ ድል አስመዝግበዋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት 5 ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ከሜዳቸው ውጪ ለተጫወቱ ክለቦች አስደሳች ቀን ሆኖ…
ሪፖርት ፡ ፋሲል ከተማ ከሜዳው ውጪ ወሳኝ 3 ነጥቦች አሳክቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጅማ ላይ ጅማ አባጅፋር እና ፋሲል ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በፋሲል ከተማ…
ሪፖርት | ደደቢት የአመቱን የመጀመሪያ ሶስት ነጥብ አስመዘገበ
የሦስተኛው ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች ዛሬ ቀጥለው ሲደረጉ 9:00 ላይ ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው ደደቢት በጌታነህ ከበደ እና…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና አመቱን በድል ጀምሯል
የሊጉን የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በብሔራዊ ቡድኑ የቻን ማጣርያ ሳቢያ ሳያደርግ የቀረው ኢትዮጵያ ቡና መከላከያን…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ የውድድር አመቱን በድል ጀምሯል
በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ድሬዳዋ ከተማ ጅማ አባጅፋርን አስተናግዶ 1-0 በማሸነፍ አመቱን በድል ጀምሯል፡፡ ጨዋታው…
ሪፖርት | በ10 አመት ውስጥ ለመጀመርያ ጊዜ የተካሄደው የትግራይ ደርቢ ያለ ግብ ተጠናቋል
መቐለ ላይ ሁለቱን አዲስ አዳጊ ክለቦች መቐለ ከተማን እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን ያገናኘው የሁለተኛ ሳምንቱ ተጠባቂ…
ዋልያዎቹ ከቻን ውጪ ሆነዋል
በ2018ቱ የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮና (ቻን) የመጨረሻ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ በኪጋሊ ብሔራዊ ስታዲየም የሩዋንዳ አቻውን የገጠመው የኢትዮጵያ…

