ከሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታዎች ውስጥ አንዱ የሆነው የፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ በመድን 2ለ0 አሸናፊነት ተጠናቋል።…
ሪፖርት
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ድል ተቀዳጅቷል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅበው የተጫወቱት ሲዳማ ቡናዎች ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2-1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል። ምሽት 12:00 ሲል…
ሪፖርት | ሀይቆቹ ከአደጋው ቀጠና የራቁበትን ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
ሀዋሳ ከተማዎች አርባምንጭ ከተማን በእስራኤል እሸቱ ብቸኛ ጎል 1-0 በማሸነፍ ተከታታይ ድላቸውን አሳክተዋል። የድል ረሃብ ላይ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ድል አሳክቷል
ቡናማዎቹ በኮንኮኒ ሃፊዝ ብቸኛ ግብ የጦና ንቦችን 1-0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል። ሁለት ከድል የተመለሱ ክለቦችን ያገናኘው…
ሪፖርት | አዳማ ከተማዎች ከስምንት ጨዋታዎች በኋላ ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል
አዳማ ከተማ በስንታየሁ መንግሥቱ ብቸኛ ጎል ፈረሰኞቹን አሸንፎ ከወራጅ ቀጠናው ለመውጣት በሚደረገው ፉክክር አለሁ ብሏል። በተከታታይ…
ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማዎች ጣፋጭ ድል ተቀዳጅተዋል
የጣና ሞገዶች ከመመራት ተነስተው የሊጉን መሪ ኢትዮጵያ መድንን 2-1 ማሸነፍ ችለዋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና መቻል ነጥብ ተጋርተዋል
ከፍተኛ የሆነ ፉክክርን ባስመለከተን ጨዋታ ሲዳማ ቡና እና መቻል 2-2 በሆነ ውጤት አቻ ተለያይተዋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር…
ሪፖርት | የታፈሰ ሰለሞን ድንቅ ጎል ሀይቆቹን ባለ ድል አድርጓል
ሀዋሳ ከተማ ከወራቶች ቆይታ በኋላ ድሬደዋ ከተማን 1-0 በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው የወጡበትን ውጤት አስመዝግበዋል። ድሬደዋ ከተማ…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻዎች ከድል ጋር ታርቀዋል
የሜዳ ለውጥ ተደርጎበት በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተከናወነው የጦና ንቦቹ እና የአዞዎቹ ጨዋታ በወላይታ ድቻ 2-1 አሸናፊነት…
ሪፖርት | ስሑል ሽረ እና ፋሲል ከነማ ነጥብ ተጋርተዋል
በመጀመሪያዎቹ 15 ደቂቃዎች በተቆጠሩ ግቦች ስሑል ሽረ እና ፋሲል ከነማ 1-1 በሆነ ውጤት አቻ ተለያይተዋል። የኢትዮጵያ…

