በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛው ሳምንት የምድብ አንድ የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል። አርባ ምንጭ…
ሪፖርት
ቡናማዎቹ የዓመቱን የመጀመሪያ ድል አስመዝግበዋል
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛው ሳምንት የምድብ አንድ የመጀመርያ ቀን ጨዋታዎች ላይ ቡናማዎቹ ድል ሲያደርጉ አዳማ…
ፋሲል ከነማ እና ድሬዳዋ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል
ሐዋሳ ላይ በተደረጉ የዕለቱ ጨዋታዎች ዐፄዎቹ እና ብርቱካናማዎቹ ተጋጣሚያቸውን ማሸነፍ ችለዋል። ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ፋሲል ከነማ…
ባህር ዳር ዓመቱን በድል ሲከፍት መድን ከአዳማ ያለ ግብ ተለያይተዋል
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአዲስ አበባ ምደብ የመጀመሪያ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች የጣና ሞገዶቹ ነብሮቹን ሲያሸንፉ የዓምናው…
የሸገር ደርቢ በፈረሰኞቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
ከ17 ሺህ በላይ ደጋፊዎች በታደሙበት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአቤል ያለው ብቸኛ ጎል ኢትዮጵያ ቡናን 1ለ0 መርታት…
በሀዋሳ የመክፈቻ ጨዋታዎች ሲዳማ ቡና እና ሀዋሳ ከተማ አሸንፈዋል
የ2018 የውድድር ዘመን ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የመክፈቻ ቀን ጨዋታዎች ባለሜዳዎቹ ሲዳማ ቡና…
ኤሌክትሪክ ዓመቱን በድል ሲጀምር ነገሌ አርሲ ከ አርባምንጭ ነጥብ ተጋርተዋል
የ2018 የውድድር ዘመን ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በአዲስ አበባ እና ሀዋሳ ላይ ሲጀመር በአዲስ አበባ…
መቻል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ለፍጻሜ ደርሰዋል
በአዲስ አበባ ከተማ ሕዳሴ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች ጦሩ እና ፈረሰኞቹ ተጋጣሚያቸውን ማሸነፍ ችለዋል። መቻልን ከ…
የኢትዮጵያ እና ኬንያ ጨዋታ አንድ አቻ ተጠናቋል
በ2026 በፖላንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ዓለም ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ የኬንያ…

