የሊጉ አስራ አራተኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን መርሐ ግብር ሲዳማ ቡናን ከመቐለ 70 እንደርታ አገናኝቶ ያለ ጎል…
ሪፖርት
ሪፖርት | የሊጉ መሪ መቻል ነጥብ ጥሏል
በምሽቱ መርሃግብር ብርቱካናማዎቹ ከወቅቱ የሊጉ መሪ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል። መቻሎች በ13ኛው ሳምንት ስሑል ሽረን ከረቱበት ቋሚ…
ሪፖርት | ሻምፕዮኖቹ ከወራጅ ቀጠናው የወጡበትን ድል አሳክተዋል
የአዲስ ግደይ አስደናቂ የቅጣት ምት ጎል ንግድ ባንኮች ከስድስት የጨዋታ ሳምንት በኋላ ከድል ጋር እንዲታረቁ አድርጋለች።…
ሪፖርት | አዞዎቹ ወደ ድል ተመልሰዋል
አዞዎቹ በመጀመሪያ አጋማሽ ባስቆጠሩት ሁለት ግቦች አዳማ ከተማን 2-0 በማሸነፍ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክተዋል። አርባምንጭ ከተማ…
ሪፖርት| ኢትዮጵያ መድን ወደ መሪዎቹ የተጠጋበትን ወሳኝ ድል አስመዝግቧል
ግብ ጠባቂው አቡበከር ኑራ ግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ ባቀበለበት ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ወላይታ ድቻን አሸንፏል። ወላይታ…
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል
የማርቲን ኪዛ የ80ኛው ደቂቃ ግብ ፋሲል ከነማ ከሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ እንዲጋሩ አስችላለች። ሀዲያ ሆሳዕናዎች በመጨረሻው ጨዋታ…
ሪፖርት | የሲዳማ ቡና እና ንግድ ባንክ ጨዋታ ያለ አሸናፊ ተጠናቋል
በሁለቱ አጋማሾች የተቆጠሩ ሁለት ግቦች ሲዳማ ቡና እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ነጥብ አጋርተዋል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ተከታታይ ድላቸውን አስመዝግበዋል
በድራማዊ የመጨረሻ ደቂቃ ትዕይንቶችን ባስመለከተን የምሽቱ ጨዋታ ፈረሰኞቹ አዳማ ከተማን መርታት ችለዋል። አዳማ ከተማ በ12ኛው ሳምንት…
ሪፖርት | ምዓም አናብስቶቹ ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል
በተጠባቂው ጨዋታ ተቀይሮ ወደ ሜዳ የገባው አዎት ኪዳኔ ምዓም አናብስቶቹ ከቢጫዎቹ ወሳኝ ሦስት ነጥቦችን እንዲወስዱ አስችሏል።…
ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ እና ቡናማዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
ለተመልካች ሳቢ የነበረው የድሬዳዋ ከተማ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል። ኢትዮጵያ ቡና የአንደኛ ሳምንት ተስተካካይ…

