ሀዋሳ ከተማ ከወራቶች ቆይታ በኋላ ድሬደዋ ከተማን 1-0 በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው የወጡበትን ውጤት አስመዝግበዋል። ድሬደዋ ከተማ…
ሪፖርት
ሪፖርት | ወላይታ ድቻዎች ከድል ጋር ታርቀዋል
የሜዳ ለውጥ ተደርጎበት በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተከናወነው የጦና ንቦቹ እና የአዞዎቹ ጨዋታ በወላይታ ድቻ 2-1 አሸናፊነት…
ሪፖርት | ስሑል ሽረ እና ፋሲል ከነማ ነጥብ ተጋርተዋል
በመጀመሪያዎቹ 15 ደቂቃዎች በተቆጠሩ ግቦች ስሑል ሽረ እና ፋሲል ከነማ 1-1 በሆነ ውጤት አቻ ተለያይተዋል። የኢትዮጵያ…
ሪፖርት | ንግድ ባንክ እና ወልዋሎ ነጥብ ተጋርተዋል
በመጨረሻ ደቂቃ በተቆጠረ ጎል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የወልዋሎ ጨዋታ 2-2 አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ኢትዮጵያ…
ሪፖርት | የአማኑኤል ኤርቦ ብቸኛ ጎል ፈረሰኞቹን ባለ ድል አድርጓል
በ28ኛ ሳምንት የረፋድ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ ኤሌትሪክን 1-0 በመርታት ሦስተኛ ተከታታይ ድላቸውን አሳክተዋል። ኢትዮ ኤሌክትሪኮች…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ተከታታይ ድል አሳክቷል
ቡናማዎቹ በዲቫይን ዋቹኩዋ ብቸኛ ግብ ሀዲያ ሆሳዕናን 1ለ0 መርታት ችለዋል። 12፡00 ሲል በዋና ዳኛ ቢኒያም ወርቅአገኘሁ…
ሪፖርት | በሊጉ ለመቆየት ጥረት የሚያደርጉ ቡድኖችን ያገናኘው ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
በ28ኛ ሳምንት መጀመርያ ቀን ቀዳሚ የሆነው የአዳማ ከተማ እና የመቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ ያለ ጎል በአቻ…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተካሄደው ተጠባቂው ጨዋታ 1-1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን በድል ጎዳናው ቀጥሏል
የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን አርባምንጭ ከተማን 2ለ0 አሸንፎ ተከታታይ ሦስተኛ ድል በማስመዝገብ ልዩነቱን ወደ 11 ነጥቦች…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መቻል ነጥብ ተጋርተዋል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ከ መቻል ጋር ያገናኘው ጨዋታ ያለ ግብ 0-0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር…

